Fri Jul 22 2016 12:21:57 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-07-22 12:22:14 +03:00
parent 9a03387777
commit 0a99abfb72
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ወደ መቄዶንያ በመጣን ጊዜ ሰውነታችን እረፍት አልነበረውም፥ይልቁንስ በሁሉ አቅጣጫ በውጭ እና በውስጥ ፍርሃት በጭንቅ ውስጥ ነበርን። ነገር ግን ተስፋ የቆረጡትን የሚያፅናና አምላክ በቲቶ መምጣት ብቻ ሳይሆን ከናንተም ባመጣልን መፅናናት አፅናናን ፥ለእኔም ያላችሁን ታላቅ ፍቅር፥ሃዘን እንዲሁም ጥልቅ ሃሳብ ሲነግረን በይበልጥ ተደሰትሁ።
\v 6 \v 5 ወደ መቄዶንያ በመጣን ጊዜ ሰውነታችን እረፍት አልነበረውም። ይልቁንስ በውጭ ግጭት እና በውስጥ ፍርሃት ስለነበረብን በሁሉ አቅጣጫ ተጨነቅን ።\v 6 ነገር ግን ተስፋ የቆረጡትን የሚያፅናና አምላክ በቲቶ መምጣት አፅናናን። \v 7 ሆኖም የእርሱ መምጣት ብቻ ሳይሆን ከናንተም ባመጣልን መፅናናት ተፅናናን። ለእኔም ያላችሁን ታላቅ ፍቅር፥ሃዘን እንዲሁም ጥልቅ ሃሳብ ሲነግረን በይበልጥ ተደሰትሁ።