Fri Jul 22 2016 12:13:57 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-07-22 12:14:13 +03:00
parent aea63958d3
commit 9a03387777
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ለእኛ ስፍራ ይኑራችሁ! ማንንም አልበደልንም፥ወይንም ማንንም አልጎዳንም ደግሞም ማንንም ለራሳችን ጥቅም አልበዘብዝንም። ይህንን የምላችሁ ልኮንናችሁ ብዬ አይደለም፤ምክንያቱም አብረን ለመሞትም ሆነ ለመኖር በልባችን ውስጥ አላችሁና ነው። በእናንተም ታላቅ መታመን አለኝ፣ትምክህቴም ናችሁ። በመከራዎቻችን እንኳ መፅናናት እና የተትረፈርፈ ደስታ ሞልቶኛል።
\v 2 ለእኛ በልባችሁ ስፍራ ስጡን! ማንንም አልበደልንም፥ማንንም አልጎዳንም፥ ማንንም ለራሳችን ጥቅም አልበዘብዝንም። \v 3 ይህንን የምላችሁ ልኮንናችሁ ብዬ አይደለም፤ምክንያቱም አብረን ለመሞትም ሆነ ለመኖር በልባችን ውስጥ አላችሁና ነው። \v 4 በእናንተም ታላቅ መታመን አለኝ፣ትምክህቴም ናችሁ። በመከራዎቻችን እንኳ መፅናናት እና የተትረፈርፈ ደስታ ሞልቶኛል።