Fri Jul 22 2016 12:31:57 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-07-22 12:32:13 +03:00
parent 0a99abfb72
commit 0554f37408
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 \v 5 ወደ መቄዶንያ በመጣን ጊዜ ሰውነታችን እረፍት አልነበረውም። ይልቁንስ በውጭ ግጭት እና በውስጥ ፍርሃት ስለነበረብን በሁሉ አቅጣጫ ተጨነቅን ።\v 6 ነገር ግን ተስፋ የቆረጡትን የሚያፅናና አምላክ በቲቶ መምጣት አፅናናን። \v 7 ሆኖም የእርሱ መምጣት ብቻ ሳይሆን ከናንተም ባመጣልን መፅናናት ተፅናናን። ለእኔም ያላችሁን ታላቅ ፍቅር፥ሃዘን እንዲሁም ጥልቅ ሃሳብ ሲነግረን በይበልጥ ተደሰትሁ።
\v 6 \v 5 ወደ መቄዶንያ በመጣን ጊዜ ሰውነታችን እረፍት አልነበረውም። ይልቁንስ በውጭ ግጭት እና በውስጥ ፍርሃት ስለነበረብን በሁሉ አቅጣጫ ተጨነቅን ።\v 6 ነገር ግን ተስፋ የቆረጡትን የሚያፅናና አምላክ በቲቶ መምጣት አፅናናን። \v 7 የእርሱ መምጣት ብቻ ሳይሆን እናንተም እርሱን ያፅናናችሁት ማፅናናት እኛን አፅናናን። ለእኔም ያላችሁን ታላቅ ፍቅር፥ርህራሄ እና ጥልቅ ሃሳብ ሲነግረን በይበልጥ ተደሰትሁ።