Tue Feb 18 2020 11:53:32 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2020-02-18 11:53:33 +03:00
parent 7b300b66c9
commit d5a84ee7d6
3 changed files with 32 additions and 1 deletions

View File

@ -2,5 +2,21 @@
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ንጉሥ ዳዊት ለሰለሞን እንዴት እስራኤልን መምራት እንዳለበት መናገሩን ቀጥሎአል፡፡"
},
{
"title": "ኢዮአብ---በእኔ ላይ ያደረገውና ያደረገው",
"body": "ተርጓሚ “ኢዮአብ----በእኔ ላይ ያደረገው- ያ ያደረገው ነው”፡፡"
},
{
"title": "የሰልፉንም ደም በሰላም አፈሰሰ",
"body": " አማራጭ ትርጉሞች 1) “ልክ በጦርነት ያለ ያክል እነዚያን ሠዎች በሰላም ጊዜ ገደለ” \n 2) “በጦርነት ጊዜ ሰዎችን ስለገደሉ፣ በሰላሙ ጊዜ ተበቀላቸው፡፡”\n"
},
{
"title": "በወገቡም ባለው ድግና በእግሩ ባለው ጫማ ንፁህ ደም አኖረ",
"body": "አማራጭ ትርጉሞች 1) ኢዮአብ የገደላቸውን በጣም ከመቅረቡ የተነሳ ደማቸው በድጉና በጫማው ላይ ፈሰሰ 2) ደም የሚለው ቃል ለግድያው ተጠያቂ የዘይቤ ንግግር ሲሆን ድግና ጫማ ደግሞ የኢየአብ የአዘዥነት ሥልጣን ማሣያ ዘይቤአዊ ንግግር ነው፡፡ ስለዚህ ዳዊት እያለ ያለው ኢዮአብ በግድያ የተከሰሰ ስለሆነ የሠራዊቱ አዛዥ መሆን የለበትም፡፡ ወይም ደግሞ ይህንን እንዳለ መተርጎም የተሻለ ነው፡፡"
},
{
"title": "ሽበቱንም በሰላም ወደ መቃብር አታውርደው",
"body": "እዚህ ጋር ሽበት የእርጅና ምልክት መሆኑን ያሳያል፡፡ ይሄውም “ሽበቱን” የሚለው ነው፡፡\nተርጓሚ “ኢዮአብ ሳያረጅ የአመፃ ሞት መሞቱን አረጋግጥ”\n"
}
]

14
02/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ንጉሥ ዳዊት ለሰለሞን እንዴት እስራኤልን መምራት እንዳለበት መናገሩን ቀጥሏል"
},
{
"title": "ቤርዜሊ",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -59,6 +59,7 @@
"01-49",
"01-52",
"02-title",
"02-01"
"02-01",
"02-05"
]
}