am_1ki_text_udb/08/06.txt

3 lines
749 B
Plaintext

\v 6 ከዚያም ካሕናቱ የተቀደሰውን ታቦት ቤተመቅደሱ ውስጥ ወደ አለው ቅድስተ ቅዱሳት አመጡት እና ክንፉም በሆኑት ፍጡራን ሀውልት ክንፍ ሥር አኖሩት፡፡
\v 7 የነዚያ ሀውልቶች ክንፎች በታቦቱ እና የእርሱ መሸከሚያ በሆኑት እንጨቶች ላይ ተዘርግተዋል፡፡
\v 8 እንጨቶቹ በጣም ረጃጅም ናቸው፡፡ በመሆኑም የእንጨቶቹ ጫፍ ወደ ቅድስቱ ቅዱሳኑ መግቢያ በር ላይ ለቀመሰው ሊታዩ ይችሉ ነበር ከቤተመቅደሱ ውጭ በቆሙ ሰዎች ግን አይታዩም፡፡ እነዚያ እንጨቶች አሁንም አሉ፡፡