Tue Jun 13 2017 00:15:19 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
d295c6bb90
commit
f356f197b0
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 14 ከዚያም ሕዝቡ እያየ እንደቆመ ንጉሡ ወደ ኋላው ዘሮ ሕዝቡን እየተመለከተ እንዲባርካቸው እግዚአብሔርን ጠየቀ፡፡
|
||||
\v 15 እንዲህ በማለት “እኛ እሥራኤላውያን የራሱ እንድንሆን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ለአባቴ ለዳዊት የገባለትን ቃል ኪዳን በራሱ ኃይል አደረገው፡፡ ይህ ነበር የሰጠው ተስፋ
|
||||
\v 16 ሕዝቤን ከግብጽ ካወጣሁበት ጊዜ አንሥቶ ሕዝቤ በዚያ እኔን የሚያመልክበት ቤተመቅደስ የሚሠራበትን ሥፍራ በማንኛውም የእሥራኤል ከተማ ውስጥ በፍፁም አልመረጥኩም፡፡ ሕዝቤን እንድትመራ ነገር ግን አንተን ዳዊትን መረጥኩ”
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 17 ከዚያ ሰለሞን እንዲህ አለ “አባቴ ዳዊት እኛ የእሥራኤል ሕዝቦች አምላካችንን እግዚአብሔርን የምናመልክበትን ቤተመቅደስ ሊሠራ ፈለገ
|
||||
\v 18 እግዚአብሔር ግን እንዲህ አለው ቤተመቅደስ ልትሠራልኝ ፈልገሀል ልታደርገ የፈለከው ጥሩ ነው
|
||||
\v 19 ይሁን አንጂ ቤተመቅደሱን እንዲሠራልኝ የምፈልገው ሰው አንተ አይደለህም ቤተመቅደስ እንዲሠራልኝ የፈለኩት ከወንድ ልጆችህ አንዱን ነው፡፡
|
|
@ -163,6 +163,7 @@
|
|||
"08-03",
|
||||
"08-06",
|
||||
"08-09",
|
||||
"08-12"
|
||||
"08-12",
|
||||
"08-14"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue