Tue Jun 13 2017 00:13:19 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-13 00:13:20 -04:00
parent 1b4df7b5df
commit d295c6bb90
3 changed files with 9 additions and 1 deletions

3
08/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 9 በታቦቱ ዕቃ ውስጥ የነበሩት ብቸኛ ነገሮች እግዚአብሔር ሕዝቡ ከግብፅ ከወጡ በኋላ ሲና ተራራ ላይ ቃል ኪዳን ሲገባላቸው የሰጣቸው ሁለት ጽላቶች ሲሆኑ ሙሴ በዚያ ያስቀመጣቸው ናቸው፡፡
\v 10 ካሕናቱ የተቀደሰውን ታቦት ቤተመቅደሱ ውስጥ አስቀመጡት እነርሱ ከሥፍራው በወጡ ጊዜ ቦታው በደመና ተሞላ
\v 11 ሥራቸውን ማከናወን እንዳይችሉ በሚያደርግ ሁኔታ የእግዚአብሔር ክብር ቤተመቅደሱን ሞላው፡፡

3
08/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 12 ከዚያም ሰለሞን ቀጥሎ ያለውን ጸሎት አደረገ
“እግዚአብሔር ሆይ ፀሐይን በሰማይ ያኖርክ አንተነህ ነገር ግን በጥቁር ደመና ውስጥ ለመኖር መረጥክ
\v 13 ለዘላለም የምትኖርበት ቤተመቅደስ ሠራሁልህ፡፡”

View File

@ -161,6 +161,8 @@
"07-51",
"08-01",
"08-03",
"08-06"
"08-06",
"08-09",
"08-12"
]
}