Tue Jun 13 2017 15:16:40 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-13 15:16:40 -04:00
parent 1ea64aec31
commit edc18e789d
3 changed files with 7 additions and 3 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 18 ምድያን ወደ ተባለው ክልል ነበር የሄዱት ከዚያ ፋራን በሚባለው አካባቢ ወደ አለው ምድረበዳ ሄዱ፡፡ አነስተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች በዚያ ተቀላቀሏቸው ከዚያም ሁሉም በአንድ ላይ በመሆን ወደግብጽ ተጓዙና ወደ ግብጽ ንጉሥ ሄዱ የግብፅ ንጉሥ ለሀዳድ መሬት ሰጠውና በቋሚነት ምግብ እንዲሰጡት አሽከሮቹን አዘዛቸው፡፡
\v 19 19. ንጉሡ ሀዳድን ወደደው፡፡ በመሆኑም የራሱን ሚስት እህት ልዕልት ጣፍኔስን የሀዳድ ሚስት እንድትሆን ሰጠው፡፡
\v 18 ምድያን ወደ ተባለው ክልል ነበር የሄዱት ከዚያ ፋራን በሚባለው አካባቢ ወደ አለው ምድረበዳ ሄዱ፡፡ አነስተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች በዚያ ተቀላቀሏቸው ከዚያም ሁሉም በአንድ ላይ በመሆን ወደግብጽ ተጓዙና ወደ ግብጽ ንጉሥ ሄዱ የግብፅ ንጉሥ ለሀዳድ መሬት ሰጠውና በቋሚነት ምግብ እንዲሰጡት አሽከሮቹን አዘዛቸው፡፡
\v 19 ንጉሡ ሀዳድን ወደደው፡፡ በመሆኑም የራሱን ሚስት እህት ልዕልት ጣፍኔስን የሀዳድ ሚስት እንድትሆን ሰጠው፡፡

3
11/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 20 በኋላ የሀዳድ ሚስት ገኑባት የተባለ ልጅ ወሰደችለት፡፡ የጣፋኔስ እህት ቤተመንግሥት ውስጥ አሳደገችው ከንጉሡ ወንድ ልጆች ጋር ይኖር ነበር፡፡
\v 21 ሀዳድ ግብጽ ውስጥ እንዳለ ንጉሥ ዳዊት መሞቱን ሰማ የዳዊት ጦር አዛዥ የነበረው ኢዮአብም መሞቱን ሰማ፡፡ ስለዚህ ለግብፁ ንጉሥ እንዲህ አለው፡፡ “እባክህ ወደ አገሬ እንድመለስ ፍቀድልኝ፡፡”
\v 22 ንጉሡ ግን እንዲህ አለው “ለምንድነው ወደ አገርህ ለመመለስ የምትፈልገው የጎደለብህ እና እንድሰጥህ የምትፈልገው ነገር አለ” ሀዳድ እንዲህ በማለት መለሰ “ምንም አልፈልግም፡፡ እንድሄድ ፍቀድልኝ” ስለዚህ እንዲሄድ ንጉሡ ፈቀደለት እና ወደ እራሱ አገር ተመለሰና የኤዶም ንጉሥ ሆነ

View File

@ -222,6 +222,7 @@
"11-07",
"11-09",
"11-11",
"11-14"
"11-14",
"11-18"
]
}