Tue Jun 13 2017 15:14:40 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
16c206ee0f
commit
1ea64aec31
|
@ -1,3 +1,3 @@
|
|||
\v 14 እግዚአብሔር የኤዶም ሕዝቦች ንጉሥ የሆነውን ሀዳድን በሰለሞን ላይ እንደሚያምጽ አደረገው
|
||||
\v 15-\v 16 የሆነው ነገር እንዲህ ነበር ቀደም ሲል የዳዊት ሠራዊት የኤዶማውያን ሕዝቦችን ጦር ድል ባደረገ ጊዜ የሠራዊቱ አዛዥ ኢዮአብ በጦርነቱ ጊዜ የሞቱትን እሥራኤላውያን በመቅበሩ ሥራ ለመረዳት ወደዚያ ሄዶ ነበር፡፡ ኢዮአብና ሠራዊቱ ውስጥ ስድስት ወርቆዩ በዚያን ጊዜ በዚያ አካባቢ የነበሩትን ወንዶች ሁሉ ገደሉ፡፡
|
||||
\v 17 17. ሐዳድ ያኔ ገና ልጅ ነበር፡፡ አምልጦ ከአባቱ አገልጋዮች ጋር ከኤዶም ወደ ግብጽ ሄደ፡፡
|
||||
\v 15 -- \v 16 የሆነው ነገር እንዲህ ነበር ቀደም ሲል የዳዊት ሠራዊት የኤዶማውያን ሕዝቦችን ጦር ድል ባደረገ ጊዜ የሠራዊቱ አዛዥ ኢዮአብ በጦርነቱ ጊዜ የሞቱትን እሥራኤላውያን በመቅበሩ ሥራ ለመረዳት ወደዚያ ሄዶ ነበር፡፡ ኢዮአብና ሠራዊቱ ውስጥ ስድስት ወርቆዩ በዚያን ጊዜ በዚያ አካባቢ የነበሩትን ወንዶች ሁሉ ገደሉ፡፡
|
||||
\v 17 ሐዳድ ያኔ ገና ልጅ ነበር፡፡ አምልጦ ከአባቱ አገልጋዮች ጋር ከኤዶም ወደ ግብጽ ሄደ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 18 ምድያን ወደ ተባለው ክልል ነበር የሄዱት ከዚያ ፋራን በሚባለው አካባቢ ወደ አለው ምድረበዳ ሄዱ፡፡ አነስተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች በዚያ ተቀላቀሏቸው ከዚያም ሁሉም በአንድ ላይ በመሆን ወደግብጽ ተጓዙና ወደ ግብጽ ንጉሥ ሄዱ የግብፅ ንጉሥ ለሀዳድ መሬት ሰጠውና በቋሚነት ምግብ እንዲሰጡት አሽከሮቹን አዘዛቸው፡፡
|
||||
\v 19 19. ንጉሡ ሀዳድን ወደደው፡፡ በመሆኑም የራሱን ሚስት እህት ልዕልት ጣፍኔስን የሀዳድ ሚስት እንድትሆን ሰጠው፡፡
|
|
@ -221,6 +221,7 @@
|
|||
"11-05",
|
||||
"11-07",
|
||||
"11-09",
|
||||
"11-11"
|
||||
"11-11",
|
||||
"11-14"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue