Wed Jun 14 2017 13:58:20 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 13:58:21 -04:00
parent 2e58787b57
commit e95fed5410
2 changed files with 3 additions and 1 deletions

1
22/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 ኢዮሳፍጥ ግን እንዲህ በማለት ጠየቀ “የምንጠይቀው ሌላ የእግዚአብሔር ነቢይ በዚህ የለም” \v 8 የእሥራኤል ንጉሥ እንዲህ በማለት መለሰ “ልንጠይቀው የምንችል ሌላ ሰው አለ፡፡ ስሙ ሚካያ ይባላል የይምላ ልጅ ነው እኔ ግን አልወደውም ትንቢት በተናገረ ጊዜ ሁሉ መልካም ነገር እንደሚሆንልኝ ተናግሮ አያውቅም፡፡ ሁል ጊዜ የሚናገረው ክፉ ነገር እንደሚደርስብኝ ነው፡፡” ንጉሥ አክአብ ሆይ እንደዚህ መናገር የለብህም አለ ኢዮሳፍጥ \v 9 ስለዚህ የእሥራኤል ንጉሥ ሚካያን በአስቸኳይ እንዲጠራው ከወታደሮቹ አዛዦች ለአንዱ ነገረው

View File

@ -378,6 +378,7 @@
"21-27",
"22-01",
"22-03",
"22-05"
"22-05",
"22-07"
]
}