Wed Jun 14 2017 13:56:20 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 13:56:21 -04:00
parent fafc8b3f5a
commit 2e58787b57
3 changed files with 5 additions and 1 deletions

1
22/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 በመነጋገር ላይ እያሉ አክአብ ለባለሥልጣኖች እንዲህ አላቸው “አራማውያን በገለዓድ ክልላችን የምትገኘውን ከተማችንን ራሞትን እስከአሁን እንዲያዟት ተገንዝባችኋል ከተማችንን መልሰን ለመውሰድ ምንም አልማድረጋችንንስ” \v 4 ከዚያም ወደ ኢዮሣፍጥ ዞር አለና “የራሞትን ሕዝብ ለመውጋትና ያቺን ከተማ መልሰን ለመውሰድ በምናደርገው ውጊያ ሠራዊትህ ከእኔ ሠራዊት ጋር ይሆናል አለው፡፡” ኢዮሳፍጥ እንዲህ በማለት መለሰለት “እንዴታ የምትፈልገውን ሁሉ አደርጋለሁ ወታደሮቼንም ልታዝዝ ትችላለህ ፈረሶቼንም ወደ ጦርነቱ ልትወስዳቸው ትችላለህ”

1
22/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 ቀጥሎም እንዲህ አለ “በመጀመሪያ ግን ምን እንድናደርግ እደሚፈልግ ለማወቅ እግዚአብሔርን መጠየቅ አለብን” \v 6 ስለዚህ አክዓብ አራት መቶ ያል ነቢያቱን ሰበሰበና እንዲህ በማለት ጠየቃቸው፡፡ “ጦሬ የራማትን ሕዝብ ወግቶ ያቺን ከተማ መልሶ መውሰድ አለበት ወይስ የለበትም አለና ጠየቃቸው” እንዲህ አሉና መለሱለት “አዎ ሂድና ተዋጋቸው ምክንያቱም እንድታሸንፋቸው እግዚአብሔር ለጦርህ ብርታት ይሰጠዋል፡፡”

View File

@ -376,6 +376,8 @@
"21-23",
"21-25",
"21-27",
"22-01"
"22-01",
"22-03",
"22-05"
]
}