Wed Jun 14 2017 13:54:20 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 13:54:21 -04:00
parent cf404a7a50
commit fafc8b3f5a
3 changed files with 6 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 27 1.27. ኤልያስ ንግግሩን ከጨረሰ በኋላ ባደረጋቸው ኋጢአቶች ሁሉ ምክንያት ማዘኑን ለማሳየት ልብሶቹን ቀደደ፡፡ ማቅ ወይም ከጆንያ የተሠሩ ልብሶችን ለበሰ፡፡ ምግብም አልበላም አለ፡፡ ማዘኑን ለማሳየት ሲተኛ እንኳ የለበሰው ከጆንያ የተሠሩ ሻካራ ልብሶችን ነበር፡፡ \v 28 28. ከዚያም እግዚአብሔር ኤልያስን እንዲህ አለው \v 29 29. “አክዓብ ከሠራቸው ክፉ ነገሮች ሁሉ ምክንያት ማዘኑን አይቻለሁ፡፡ ስለዚህ እርሱ በህይወት እስካለ ድረስ በቤተሰቡ ላይ አደርጋለሁ ያልኳቸው ነገሮች አይሆኑም ልጁ ንጉሥ በሚሆንበት ጊዜ እንዲሆኑ አደርጋለሁ ያኔ እነዚያ ነገሮች በቤተሰቡ ላይ ይደርሳሉ፡፡”
\v 27 ኤልያስ ንግግሩን ከጨረሰ በኋላ ባደረጋቸው ኋጢአቶች ሁሉ ምክንያት ማዘኑን ለማሳየት ልብሶቹን ቀደደ፡፡ ማቅ ወይም ከጆንያ የተሠሩ ልብሶችን ለበሰ፡፡ ምግብም አልበላም አለ፡፡ ማዘኑን ለማሳየት ሲተኛ እንኳ የለበሰው ከጆንያ የተሠሩ ሻካራ ልብሶችን ነበር፡፡ \v 28 ከዚያም እግዚአብሔር ኤልያስን እንዲህ አለው \v 29 “አክዓብ ከሠራቸው ክፉ ነገሮች ሁሉ ምክንያት ማዘኑን አይቻለሁ፡፡ ስለዚህ እርሱ በህይወት እስካለ ድረስ በቤተሰቡ ላይ አደርጋለሁ ያልኳቸው ነገሮች አይሆኑም ልጁ ንጉሥ በሚሆንበት ጊዜ እንዲሆኑ አደርጋለሁ ያኔ እነዚያ ነገሮች በቤተሰቡ ላይ ይደርሳሉ፡፡”

2
22/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 22 \v 1 ለሦስት ዓመታት ያህል ጊዜ በአራም እና በእሥራኤል መካከል ጦርነት አልነበረም፡፡
\v 2 ከዚያ ይሁዳን የመራው ንጉሥ ኢዮስፍጥ እሥራኤልን ይመራ የነበረውን ንጉሥ አክአብን ለመጎብነት ሄደ፡፡

View File

@ -374,6 +374,8 @@
"21-19",
"21-21",
"21-23",
"21-25"
"21-25",
"21-27",
"22-01"
]
}