Wed Jun 14 2017 12:32:20 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 12:32:20 -04:00
parent 13c9bfb342
commit dbfe23a313
3 changed files with 4 additions and 1 deletions

1
18/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 አባድያ እንዲህ በማለት ተቃወመ “ጌታዬ ሆይ በፍጹም አልበደልኩህም ታዲያ ለመንድነው ወደ አክአብ መልሰህ የምትልከኝ ይገድለኛል \v 10 ንጉሥ አክአብ በእያንዳንዱ መንግሥት ውስጥ ሁሉ ይፈልግህ ነበር፡፡ የያንዳንዱ መንግሥት ንጉሥ ኤልሳ እዚህ የለም ባለው ቁጥር የዚያ አገር ንጉሥ እውነት መናገሩን በመሀላ እንዲያረጋግጥለት ይጠይቅ ነበር፡፡ የተናገርኩት ሁሉ እውነት መሆኑን አምላክህ እግዚአብሔር ያውቃል፡፡ \v 11 ነገሩ እንዲህ ሆኖ ሳለ አንተ ሂድና ኤልያስ እዚህ አለ ብለህ ለጌታህ ንገር

1
18/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 12 እንደተለየሁህ ወዲያው የእግዚአብሔር መንፈስ ወስድሀል ወዴት እንደሚወስድህ እኔ አላውቅም ስለዚህ እዚህ መሆንህን ለአካብ ስነግረው ወደ እኔ ቢመጣና እዚህ ባያገኘህ ይገድለኛል ከልጅነቴ ጀምሮ እግዚአብሔር የማመልክ ስለሆንኩ መሞት አይገባኝም፡፡ \v 13 ጌታዬ ሆይ ኤልዛቤል የእግዚአብሔርን ነቢይት ሁሉ ለመግደል በፈለገች ጊዜ ስለአደረኩት ነገር አልሰማህም አንድ መቶዎቹን ሁለት ዋሻዎች ውስጥ በመደበቅ ምግብና ውሃ አቀርብላቸው ነበር፡፡

View File

@ -318,6 +318,7 @@
"18-01",
"18-03",
"18-05",
"18-07"
"18-07",
"18-09"
]
}