Wed Jun 14 2017 12:30:20 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 12:30:20 -04:00
parent ff2bf7c333
commit 13c9bfb342
3 changed files with 5 additions and 1 deletions

1
18/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 በዚህ ጊዜ ሰማርያ ውስጥ ርሀቡ በጣም ተባብሶ ነበር፡፡ በመሆኑም አክአብ አባድያን ጠራና እንዲህ አለው “ፈረሶቼና በቅሎዎቼ በርሀብ እንዳይሞቱ በማንኛውም ምንጭ አካባቢና በማንኛውም ሸለቆ ውስጥ በቂ ሣር እናገኝ እንደሆነ እንፈልግ” \v 6 እንዲያተባበሉና በአካባቢው ምድር በእግራቸው ይዘዋወሩ ጀመር፡፡ አባድያ ብቻውን ወደ አንድ አቅጣጫ ሄደ አክአብ ደግሞ ብቻውን ወደ ሌላ አቅጣጫ ተጓዘ፡፡

1
18/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 አባድያ በመጓዝ ላይ እያለ ኤልያስ ወደርሱ ሲመጣ ተመለከተ፡፡ አባድያ ኤልያስን አወቀውና እፊተ በመንበርከክ እንዲህ አለ “በእርግጥ ጌታዬ ኤልያስ ነህን” \v 8 ኤልያስም “አዎ ነኝ አሁን ወደ ጌታህ ወደ አክዓብ ሂድና እዚህ መኖሬን ንገረው አለ፡፡”

View File

@ -316,6 +316,8 @@
"17-19",
"17-22",
"18-01",
"18-03"
"18-03",
"18-05",
"18-07"
]
}