Wed Jun 14 2017 12:02:19 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 12:02:20 -04:00
parent 3e74ba039b
commit d0c248be66
4 changed files with 6 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 34 34. አክአብ በሚመራበት ወቅት፡፡ ከቤቴል የሆነና ሒኤል የተባለ ሰው የኢያሪኮን ከተማ ሠራ፡፡ ከከተማይቱን እንደገና መሥራት በጀመረ ጊዜ ግን ትልቅ ልጁ አቢራም ሞተ፡፡ የከተማው ሥራ ሲያልቅና ሒዒል የከተማይቱን በሮች ሲሠራ ትንሹ ልጁ ሠጉብ ሞተ፡፡ ልጆቹ የሞቱን ቀደም ሲል ኢያሪኮን እንደገና ሰው ልጆች ይህ እንደሚደርስባቸው እግዚአብሔር ለኢያሱ በነገረው መሠረት ነው፡፡
\v 34 አክአብ በሚመራበት ወቅት፡፡ ከቤቴል የሆነና ሒኤል የተባለ ሰው የኢያሪኮን ከተማ ሠራ፡፡ ከከተማይቱን እንደገና መሥራት በጀመረ ጊዜ ግን ትልቅ ልጁ አቢራም ሞተ፡፡ የከተማው ሥራ ሲያልቅና ሒዒል የከተማይቱን በሮች ሲሠራ ትንሹ ልጁ ሠጉብ ሞተ፡፡ ልጆቹ የሞቱን ቀደም ሲል ኢያሪኮን እንደገና ሰው ልጆች ይህ እንደሚደርስባቸው እግዚአብሔር ለኢያሱ በነገረው መሠረት ነው፡፡

1
17/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 17 \v 1 ኤልያስ በገለዓድ ግዛት ቲሸቢ በምትባል ከተማ የሚኖር ነቢይ ነበር፡፡ አንድ ቀን ወደ ንጉሥ አክአብ ሄደና እንዲህ አለው “እግዚአብሔር እኛ እሥራኤላውያን የምናመልከውና እኔ የማመልከውና የማገለግለው አምላክ ነው፡፡ ህያው በሆነው እግዚአብሄር ስም እነግርሀለሁ እኔ እንዲዘንብ ካለዘዝኩ በሚቀጥሉት ጥቂት ዓመታት ጠል ወይም ዝናብ አይኖርም”

1
17/02.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 2 \v 3 \v 4 2. ከዚያም እግዚአብሔር ኤልያስን እንዲህ አለው 3. “ንጉሡ በአንተ እንዲቆጣ ስለአደረግክ ከንጉሡ አምልጥና ወደ ምሥራቅ ኮሪት የሚባለው ወንዝ ወደዮርዳኖስ ወንዝ ከሚገባበት በሥተ ምሥራቅ ወደ አለው ሥፍራ ሂድ 4. ከወንዙ ውሀ ልትጠጣ ትችላለህ፡፡ ቁራዎች የሚያመጡልህን ምግብም ልትብላ ትችላለህ፡፡ ምክንያቱም ምግብ እንዲያመጡልህ አዝዣቸዋለሁ፡፡”

View File

@ -304,6 +304,8 @@
"16-25",
"16-27",
"16-29",
"16-31"
"16-31",
"16-34",
"17-01"
]
}