Wed Jun 14 2017 12:00:19 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 12:00:20 -04:00
parent 5d17ee222e
commit 3e74ba039b
3 changed files with 4 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 31 ኢዮርብም ካደረጋቸው ጋር ተመሳሳይ የሆኑ ኃጢአቶች ሠራ ያደረጋቸው ነገሮች ግን ኢዮርብዓም ካደረጋቸው የባሱ ነበሩ፡፡ የሲደን ከተማ ንጉሥ የሆነውን የኤትበዓልን ሴት ልጅ ኤልዛቤልን አገባ፡፡ ከዚያም አክዓብ በዓልን ማምለክ ጀመረ፡፡ በዓል የከነዐን ሕዝቦች የሚያመልኩት አምላክ ነው፡፡ \v 32 32. የእሥራኤል ሕዝቦች በዚያ እንዲያመልኩት ሠማርያ ከተማ ውስጥ አንድ ቤተመቅደስ ሠራች ለበዓል መስዋዕት የሚቀርብበት አንድ መሠዊያም ሠራ፡፡ \v 33 33. የበዓልን ሚስት አሼራን የሚወክል አንድ ጣኦትም ሠራ፡፡
\v 31 ኢዮርብም ካደረጋቸው ጋር ተመሳሳይ የሆኑ ኃጢአቶች ሠራ ያደረጋቸው ነገሮች ግን ኢዮርብዓም ካደረጋቸው የባሱ ነበሩ፡፡ የሲደን ከተማ ንጉሥ የሆነውን የኤትበዓልን ሴት ልጅ ኤልዛቤልን አገባ፡፡ ከዚያም አክዓብ በዓልን ማምለክ ጀመረ፡፡ በዓል የከነዐን ሕዝቦች የሚያመልኩት አምላክ ነው፡፡ \v 32 የእሥራኤል ሕዝቦች በዚያ እንዲያመልኩት ሠማርያ ከተማ ውስጥ አንድ ቤተመቅደስ ሠራች ለበዓል መስዋዕት የሚቀርብበት አንድ መሠዊያም ሠራ፡፡ \v 33 የበዓልን ሚስት አሼራን የሚወክል አንድ ጣኦትም ሠራ፡፡እግዚአብሔርን የሚያስቆጣ ብዙ የበለጠ ነገር አደረገ፡፡ ቀደም ሲል የነበሩት ከማናቸውም ነገሥታት ካደረጉት ይበልጥ ክፉ ነገሮችን አደረገ፡፡

1
16/34.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 34 34. አክአብ በሚመራበት ወቅት፡፡ ከቤቴል የሆነና ሒኤል የተባለ ሰው የኢያሪኮን ከተማ ሠራ፡፡ ከከተማይቱን እንደገና መሥራት በጀመረ ጊዜ ግን ትልቅ ልጁ አቢራም ሞተ፡፡ የከተማው ሥራ ሲያልቅና ሒዒል የከተማይቱን በሮች ሲሠራ ትንሹ ልጁ ሠጉብ ሞተ፡፡ ልጆቹ የሞቱን ቀደም ሲል ኢያሪኮን እንደገና ሰው ልጆች ይህ እንደሚደርስባቸው እግዚአብሔር ለኢያሱ በነገረው መሠረት ነው፡፡

View File

@ -303,6 +303,7 @@
"16-23",
"16-25",
"16-27",
"16-29"
"16-29",
"16-31"
]
}