Tue Jun 13 2017 15:36:40 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-13 15:36:41 -04:00
parent 1b8971f086
commit c1e81554fb
3 changed files with 5 additions and 1 deletions

1
12/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 12 \v 1 የሰሜን እሥራኤል ሕዝብ ሁሉ ሮብዓምን ንጉሥ እንዲሆን ለመቀባት ወደሴኬም ከተማ ተጓዘ ሮብዓም ራሱም ወደዚያ ሄደ \v 2 እስከዚያ ጊዜ ድረስ ግብጽ ውስጥ የነበረው ኢዮርብዓም ስለሁኔታው በሰማ ጊዜ ከግብጽ ወደ እሥራኤል ተመለሰ፡፡

2
12/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 3 \v 4 \v 5 1..የሰሜን ነገዶች መሪዎች አስጠሩት እና ሮብዓምን ለማናገር አብረውት ሄዱ፡፡ እንዲህ አሉት
4. “አባትህ ሰለሞን እጅግ እንድንሠራ አስገደደን አንተ በመጠኑ እንድንሠራ ካደረግከን በታማኝነት እናገለግልሀለን፡፡” 5. እርሱም እንዲህ በማለት መለሰላቸው “ሂዱና ከሦስት ቀን በኋላ ተመለሱ ያኔ መልሴን እነግራችኋለሁ” መሪዎቹ እና ኢዮርብዓም ይህን ከሰሙ በኋላ ሄዱ፡፡

View File

@ -232,6 +232,7 @@
"11-34",
"11-37",
"11-40",
"11-41"
"11-41",
"12-01"
]
}