Tue Jun 13 2017 15:34:40 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
6a803913df
commit
1b8971f086
|
@ -1,3 +1,3 @@
|
|||
\v 37 የእሥራኤል ንጉሥ አደረግሀለሁ፡፡ በምትፈልገው ግዛት ሁሉ ትመራለህ፡፡
|
||||
\v 38 38. እንድታደርግ ያዘዝሁህን ብትፈጽም እኔ አንደምፈልግ ሕይወትህን ብታስተካክል እና ዳዊት እንዳደረገው ለሕግጋቴና ለትእዛዛቴ በመታዘዝ እኔ ትክል ነው ያልኩትን ብታደርግ እረዳሀለሁ፡፡ አንተ ከሞትክ በኋላ አደርጋለሁ ብዬ ለዳዊት ቃል እንደገባሁት ትውልዶችህ በመምራት ላይ መሆናቸውን አረጋግጣለሁ፡፡
|
||||
\v 39 39. በሰለሞን ኃጢአት ምክንያት የዳዊትን ትውልዶች እቀጣለሁ ነገር ግን ለዘላለም መቅጣቴን አልቀጥልም፡፡”
|
||||
\v 38 እንድታደርግ ያዘዝሁህን ብትፈጽም እኔ አንደምፈልግ ሕይወትህን ብታስተካክል እና ዳዊት እንዳደረገው ለሕግጋቴና ለትእዛዛቴ በመታዘዝ እኔ ትክል ነው ያልኩትን ብታደርግ እረዳሀለሁ፡፡ አንተ ከሞትክ በኋላ አደርጋለሁ ብዬ ለዳዊት ቃል እንደገባሁት ትውልዶችህ በመምራት ላይ መሆናቸውን አረጋግጣለሁ፡፡
|
||||
\v 39 በሰለሞን ኃጢአት ምክንያት የዳዊትን ትውልዶች እቀጣለሁ ነገር ግን ለዘላለም መቅጣቴን አልቀጥልም፡፡”
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 40 ሰለሞን አሂጃህ ለኢዮርብዓም ስለነገረው ነገር ተረዳ ኢዮርብዓምን ሊገድለውም ፈለገ ሰለሞን እስኪሞት ድረስም ከንጉሡ ጋር ቆየ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 41 ሰለሞን ያደረጋቸው ሌሎች ነገሮች እና የተናገራቸው በጥበብ የተሞሉ ቃሎች ሁሉ ዘገባ የሰለሞን ሥራዎች በሚለው መጽሐፍ ውስጥ ተጽፈዋል፡፡
|
||||
\v 42 ኢየሩሳሌም ውስጥ ነግሦ ለአርባ ዓመት እሥራኤልን መርቷል፡፡
|
||||
\v 43 ከዚያም ሰለሞን ሞተና የዳዊት ከተማ በሚባለው የኢየሩሳሌም ክፍል ተቀበረ፡፡ ከዚያ ልጁ ሮብዓም ንጉሥ ሆነ፡፡
|
|
@ -229,6 +229,9 @@
|
|||
"11-26",
|
||||
"11-28",
|
||||
"11-31",
|
||||
"11-34"
|
||||
"11-34",
|
||||
"11-37",
|
||||
"11-40",
|
||||
"11-41"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue