Wed Jun 14 2017 00:00:04 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 00:00:04 -04:00
parent b77fd46ddb
commit 8f1254116b
3 changed files with 4 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 \v 13 11. ያኔ ቤቴል ውስጥ የሚኖር አንድ ዕድሜው የገፋ ሰው ነበር ሰውየው ነቢይም ነበር፡፡ ልጆቹ መጥተው ከይሁዳ የመጣው ነቢይ ያን ዕለት እዚያ ያደረገውን እና ለንጉሡ ያለውን ነገሩት፡፡ 12. አባታቸው እንዲህ አለ “በየትኛው መንገድ ነው የሄደው” ከይሁዳ የመጣው ነቢይ ከቤቴል ወጥቶ የሄደበትን መንገድ ልጆቹ አሳዩት፡፡ 13. እርሱም ለልጆቹ እንዲህ አላቸው “አህያዬ ላይ ኮርቻ አድርጉልኝ፡፡” አደረጉለትና አህያው ላይ ወጣ፡፡
\v 11 ያኔ ቤቴል ውስጥ የሚኖር አንድ ዕድሜው የገፋ ሰው ነበር ሰውየው ነቢይም ነበር፡፡ ልጆቹ መጥተው ከይሁዳ የመጣው ነቢይ ያን ዕለት እዚያ ያደረገውን እና ለንጉሡ ያለውን ነገሩት፡፡ \v 12 አባታቸው እንዲህ አለ “በየትኛው መንገድ ነው የሄደው” ከይሁዳ የመጣው ነቢይ ከቤቴል ወጥቶ የሄደበትን መንገድ ልጆቹ አሳዩት፡፡ \v 13 እርሱም ለልጆቹ እንዲህ አላቸው “አህያዬ ላይ ኮርቻ አድርጉልኝ፡፡” አደረጉለትና አህያው ላይ ወጣ፡፡

1
13/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 14 \v 15 \v 16 \v 17 4. ከይሁዳ የመጣውን ነቢይ ለማግኘት በመንገድ ተጓዘ፡፡ አንድ ዛፍ ሥር ተቀምጦ አገኘውና እንዲህ አለው “ከይሁዳ የመጣኽው ነቢይ አንተ ነህ” አዎ እኔ ነን አለና መለሰለት፡፡ 15. ዕድሜው የገፋ ነቢይ “ከእኔ ጋር ወደቤቴ እንሂድና ትንሽ ምግብ ብላ አለው” 16. እርሱም እንዲህ በማለት መለሰለት “አይሆንም ከአንተ ጋር ወደቤትህ እንድሄድ ወይም አብሬህ ምንም እንድበላ ወይም እንድጠጣ አልተፈቀደልኝም 17. ምክንያቱም እግዚአብሔር እንዲህ በማለት ነግሮኛል እዚህ ምንም አትብላ አትጠጣም በመጣህበት መንገድም ወደቤትህ አትመለስ”

View File

@ -252,6 +252,7 @@
"13-01",
"13-04",
"13-06",
"13-08"
"13-08",
"13-11"
]
}