Tue Jun 13 2017 23:58:04 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-13 23:58:05 -04:00
parent 6dc30d5178
commit b77fd46ddb
3 changed files with 4 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 \v 10 8. ነቢዩ ግን እንዲህ በማለት መለሰለት “ባለህ ነገር ሁሉ ግማሹን ንደምትሰጠኝ ቃል ብትገባልኝ እንኳን ከአንተ ጋር አልሄድም እዚህ ከአንተ ጋር ምንም አልበላም አልጠጣምም \v 9 9. ምክንያቱም እዚህ ምንም እንዳልበላ ወይም እንዳልጠጣ እግዚአብሔር አዝዞኛል፡፡ በተጨማሪም ወዲህ በመጣሁበት መንገድ ወደ ቤቴ እንዳልመለስ አዞኛል፡፡” 10. ስለዚህ ወደ ቤቱ መመለስ ጀመረ ነገር ግን ወደ ቤቴል በመጣበት መንገድ አልሄደም፡፡ በሌላ መንገድ ነው የተመለሰው፡፡
\v 8 ነቢዩ ግን እንዲህ በማለት መለሰለት “ባለህ ነገር ሁሉ ግማሹን ንደምትሰጠኝ ቃል ብትገባልኝ እንኳን ከአንተ ጋር አልሄድም እዚህ ከአንተ ጋር ምንም አልበላም አልጠጣምም \v 9 ምክንያቱም እዚህ ምንም እንዳልበላ ወይም እንዳልጠጣ እግዚአብሔር አዝዞኛል፡፡ በተጨማሪም ወዲህ በመጣሁበት መንገድ ወደ ቤቴ እንዳልመለስ አዞኛል፡፡” \v 10 ስለዚህ ወደ ቤቱ መመለስ ጀመረ ነገር ግን ወደ ቤቴል በመጣበት መንገድ አልሄደም፡፡ በሌላ መንገድ ነው የተመለሰው፡፡

1
13/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 11 \v 12 \v 13 11. ያኔ ቤቴል ውስጥ የሚኖር አንድ ዕድሜው የገፋ ሰው ነበር ሰውየው ነቢይም ነበር፡፡ ልጆቹ መጥተው ከይሁዳ የመጣው ነቢይ ያን ዕለት እዚያ ያደረገውን እና ለንጉሡ ያለውን ነገሩት፡፡ 12. አባታቸው እንዲህ አለ “በየትኛው መንገድ ነው የሄደው” ከይሁዳ የመጣው ነቢይ ከቤቴል ወጥቶ የሄደበትን መንገድ ልጆቹ አሳዩት፡፡ 13. እርሱም ለልጆቹ እንዲህ አላቸው “አህያዬ ላይ ኮርቻ አድርጉልኝ፡፡” አደረጉለትና አህያው ላይ ወጣ፡፡

View File

@ -251,6 +251,7 @@
"12-33",
"13-01",
"13-04",
"13-06"
"13-06",
"13-08"
]
}