Wed Jun 14 2017 00:10:04 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 00:10:05 -04:00
parent 48e67694ec
commit 8ba0c04453
3 changed files with 4 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 በመመገባቸውን ካበቁ በኋላ ሽማግሌው ከይሁዳ ለመጣው ነቢዩ አህያው ላይ ኮርቻ አደረገለት እርሱም ሄደ \v 24 24. ነገር ግን በመሄድ ላይ እያለ አንበሳ መጣና ገደለው፡፡ የነብዩ አስክሬን መንገዱ ላይ ተጋድሞ ነበር፡፡ \v 25 25. አህያው አጠገቡ ቆሞአል አንበሳውም አስከሬኑ አጠገብ ቆሞ ነበር፡፡ ሰዎች ወደ ቤቴል ሄደው የተመለከቱትን ተናገሩ፡፡
\v 23 በመመገባቸውን ካበቁ በኋላ ሽማግሌው ከይሁዳ ለመጣው ነቢዩ አህያው ላይ ኮርቻ አደረገለት እርሱም ሄደ \v 24 ነገር ግን በመሄድ ላይ እያለ አንበሳ መጣና ገደለው፡፡ የነብዩ አስክሬን መንገዱ ላይ ተጋድሞ ነበር፡፡ \v 25 አህያው አጠገቡ ቆሞአል አንበሳውም አስከሬኑ አጠገብ ቆሞ ነበር፡፡ ሰዎች ወደ ቤቴል ሄደው የተመለከቱትን ተናገሩ፡፡

1
13/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 26 ነቢዩን ከይሁዳ ወደቤቱ ያመጣው ሽማግሌ ስለነገሩ በሰማ ጊዜ እንዲህ አለ “ይህ ሰው እግዚአብሔር እንዲያደርግ ያዘዘውን ያልታዘዘ ነው ለዚህ ነው እግዚአብሔር አንበሳ እንዲያጠቃውና እንዲገድለው የፈቀደው እግዚአብሔር ይሆናል ያለውም ይህ ነው፡፡” \v 27 ከዚያም ልጆቹን “አህያም ላይ ኮርቻ አድረጉ አለ” ያዘዛቸውን አደረጉ \v 28 በአህያው እየጋለበ ሄደና የነቢዩን አስከሬን መንገዱ ላይ አገኘው የሟቹ አህያ እና አንበሳውም እስከዚያን ጊዜ እሬሣው አጠገብ ቆመው ነበር፡፡ አንበሳው ከነብዩ አስከሬን ምንም አልበላም አህያውንም አልነካውም፡፡

View File

@ -256,6 +256,7 @@
"13-11",
"13-14",
"13-18",
"13-20"
"13-20",
"13-23"
]
}