Wed Jun 14 2017 00:08:04 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 00:08:05 -04:00
parent f7a61c06f9
commit 48e67694ec
3 changed files with 4 additions and 1 deletions

1
13/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 20 በመመገቢያው ጠረጴዛ አጠገብ እነደተቀመጡ እግዚአብሔር ለሽማግሌው ተናገረው፡፡ \v 21 ከዚያም ከይሁዳ ለመጣው ነቢይ እንዲህ አለው “እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው አልታዘዝከውም እንድታደርግ ያዘዘህንም አላደረግህም \v 22 ከዚያ ይልቅ ወደዚህ ተመልሰህ በመምጣት እርሱ እንዳታደርግ ባዘዘህ ሥፍራ በላህ ጠጣህም በመሆኑም ትገደዳለህ አስክሬንህ አባቶችህ በተቀበሩበት መቃብር አይቀበርም፡፡”

1
13/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 23 በመመገባቸውን ካበቁ በኋላ ሽማግሌው ከይሁዳ ለመጣው ነቢዩ አህያው ላይ ኮርቻ አደረገለት እርሱም ሄደ \v 24 24. ነገር ግን በመሄድ ላይ እያለ አንበሳ መጣና ገደለው፡፡ የነብዩ አስክሬን መንገዱ ላይ ተጋድሞ ነበር፡፡ \v 25 25. አህያው አጠገቡ ቆሞአል አንበሳውም አስከሬኑ አጠገብ ቆሞ ነበር፡፡ ሰዎች ወደ ቤቴል ሄደው የተመለከቱትን ተናገሩ፡፡

View File

@ -255,6 +255,7 @@
"13-08",
"13-11",
"13-14",
"13-18"
"13-18",
"13-20"
]
}