Tue Jun 13 2017 15:56:40 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-13 15:56:41 -04:00
parent 55645c34aa
commit 57f613748d
4 changed files with 6 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 25 25. ከዚያም የኢዮርብዓም ሠራተኞች በሴኬ ከተማ ዙሪያ ግድግዳዊችን ሠሩ ይህ ሥፍራ ተራራማ አገር ሲሆን የኤፍሬም ትውልዶች የሚኖሩበት ነበር እናም እዚያ ሆኖ ለጥቂት ጊዜ መራ፡፡ ከዚያ በኋላ እርሱና ሠራተኞቹ ያን ሥፍራ ትተው ወደጵንኤል ከተማ ሄዱና በከተማይቱ ዙሪያ ግድግዳዎችን ሠሩ፡፡ \v 26 26-27 \v 27 ኢዮርብዓም ለራሱ እንዲህ አለ ሕዝቦቼ ወደ ኢየሩሳሌም መሄድ ከቀጠሉና እዚያ ባለው ቤተመቅደስ ለእግዚአብሔር መስዋዕት ማቅረባቸውን ከቀጠሉ በቅርብ ጊዜ ለይሁዳው ንጉሥ ለሮብዓም እንደገና ታማኞች ይሆናሉ፡፡ እኔንም ይገድሉኛል 28.
\v 25 ከዚያም የኢዮርብዓም ሠራተኞች በሴኬ ከተማ ዙሪያ ግድግዳዊችን ሠሩ ይህ ሥፍራ ተራራማ አገር ሲሆን የኤፍሬም ትውልዶች የሚኖሩበት ነበር እናም እዚያ ሆኖ ለጥቂት ጊዜ መራ፡፡ ከዚያ በኋላ እርሱና ሠራተኞቹ ያን ሥፍራ ትተው ወደጵንኤል ከተማ ሄዱና በከተማይቱ ዙሪያ ግድግዳዎችን ሠሩ፡፡ \v 26 - \v 27 ኢዮርብዓም ለራሱ እንዲህ አለ ሕዝቦቼ ወደ ኢየሩሳሌም መሄድ ከቀጠሉና እዚያ ባለው ቤተመቅደስ ለእግዚአብሔር መስዋዕት ማቅረባቸውን ከቀጠሉ በቅርብ ጊዜ ለይሁዳው ንጉሥ ለሮብዓም እንደገና ታማኞች ይሆናሉ፡፡ እኔንም ይገድሉኛል 28.

1
12/31.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 31 ሙሴ ካህናት የሚሆኑ ሰዎች ከሌዊ ነገድ ብቻ እንደሚሆኑ ደንግግጎ ነበር፡፡ ኢዮርብዓም ግን የማምለኪያ ሥፍራዎች በኮረብታዎች ጫፍ ላይ እንዲሠሩ አዘዘ፡፡ ከዚያ ከሌዊ ነገድ ያልሆኑ ሰዎችን ካሕናት እንዲሆኑ ሾመ፡፡ \v 32 በተጨማሪም አዶንያን እና ሁለት ካሕናትን ማለት ኤሊሻማን እና ኢዮራምን መደበ፡፡ በስምንተኛው ወር በአሥራ አምስተኛው ቀን የዳስ በዓል ዓይነት የሆነና በየዓመቱ ይሁዳ ውስጥ ይደረግ በነበረው ዓይነት በዓል ነበራቸው ቤቴል ውስጥ በሠሩት መሠዊያ ላይ እራሣቸው ለሠራቸው ጥጃዎች መስዋዕት አቀረበ፡፡ እና ሠራተኞቹ በገነቧቸው ማምለኪያዎች ካሕናትን መደበ፡፡

1
12/33.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 33 ያን ዕለት ሮብአም እርሱ እራሱ በተመረጠበት በስምንተኛው ወር ወደ መሠዊያው ሄደ፡፡ እና በዚያ መሠዊያ ላይ መስዋዕት የሚሆን እጣን አጨሰ፡፡ እና ሕዝቡ በየዓመቱ ያን በዓል ማክበር የሚኖርበት መሆኑን አወጀ፡፡

View File

@ -245,6 +245,8 @@
"12-20",
"12-21",
"12-22",
"12-28"
"12-25",
"12-28",
"12-31"
]
}