Tue Jun 13 2017 15:54:40 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-13 15:54:41 -04:00
parent 94c019de21
commit 55645c34aa
3 changed files with 4 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 \v 25 ከዚያም የኢዮርብዓም ሠራተኞች በሴኬ ከተማ ዙሪያ ግድግዳዊችን ሠሩ ይህ ሥፍራ ተራራማ አገር ሲሆን የኤፍሬም ትውልዶች የሚኖሩበት ነበር እናም እዚያ ሆኖ ለጥቂት ጊዜ መራ፡፡ ከዚያ በኋላ እርሱና ሠራተኞቹ ያን ሥፍራ ትተው ወደጵንኤል ከተማ ሄዱና በከተማይቱ ዙሪያ ግድግዳዎችን ሠሩ፡፡ \v 27 ኢዮርብዓም ለራሱ እንዲህ አለ ሕዝቦቼ ወደ ኢየሩሳሌም መሄድ ከቀጠሉና እዚያ ባለው ቤተመቅደስ ለእግዚአብሔር መስዋዕት ማቅረባቸውን ከቀጠሉ በቅርብ ጊዜ ለይሁዳው ንጉሥ ለሮብዓም እንደገና ታማኞች ይሆናሉ፡፡ እኔንም ይገድሉኛል
\v 25 25. ከዚያም የኢዮርብዓም ሠራተኞች በሴኬ ከተማ ዙሪያ ግድግዳዊችን ሠሩ ይህ ሥፍራ ተራራማ አገር ሲሆን የኤፍሬም ትውልዶች የሚኖሩበት ነበር እናም እዚያ ሆኖ ለጥቂት ጊዜ መራ፡፡ ከዚያ በኋላ እርሱና ሠራተኞቹ ያን ሥፍራ ትተው ወደጵንኤል ከተማ ሄዱና በከተማይቱ ዙሪያ ግድግዳዎችን ሠሩ፡፡ \v 26 26-27 \v 27 ኢዮርብዓም ለራሱ እንዲህ አለ ሕዝቦቼ ወደ ኢየሩሳሌም መሄድ ከቀጠሉና እዚያ ባለው ቤተመቅደስ ለእግዚአብሔር መስዋዕት ማቅረባቸውን ከቀጠሉ በቅርብ ጊዜ ለይሁዳው ንጉሥ ለሮብዓም እንደገና ታማኞች ይሆናሉ፡፡ እኔንም ይገድሉኛል 28.

1
12/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 28 ስለዚህ ከአማካሪዎቹ ጋር ተማከረና የመከሩትን አደረገ ከወርቅ የተሠሩ የሁለት ጥጃዎች ሐውልት እንዲሠሩ ለሠራተኞቹ ነገረ፡፡ ከዚያም ለሕዝቡ እንዲህ አለ “ለማምለክ ወደ ኢየሩሳሌም ስትሄዱ ብዙ ጊዜ ሆኗችኋል፡፡ እናንተ የእሥራኤል ሕዝቦች ተመልከቱ ቀደምት አባቶቻችንን ከግብጽ ያወጧቸው እነዚህ ሀውልቶች ናቸው ስለዚህ እነዚህን ልታመልኩ ትችላላችሁ” እዚሁ \v 29 ከሀውልቶቹ አንዱን ቤቴል ከተማ ውስጥ በስተ ደቡብ እና በስተሰሜን ዳን ከተማ ውስጥ እንዲያስቀምጡ ለሠራተኞቹ ነገራቸው፡፡ \v 30 በመሆኑም ኢዮርብዓም ያደረገው ነገር ሕዝቡን ኃጢአት እንዲሠሩ አደረጋቸው፡፡ አንዳንዶቹ ወደ ቤቴል እየሄዱ የጥጃውን ሀውልት አመለኩ፣ የቀሩት ደግሞ ሌላውን የጥጃ ሀውልት ለማምለክ ወደ ዳን ሄዱ፡፡

View File

@ -244,6 +244,7 @@
"12-18",
"12-20",
"12-21",
"12-22"
"12-22",
"12-28"
]
}