Tue Jun 13 2017 15:18:40 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
edc18e789d
commit
4a3c98a0cb
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 23 እግዚአብሔር በተጨማሪም ረዞን የተባለውን ኤሊአዳ ልጅ በሰለሞን ላይ እንዲያምፅ አደረገ፡፡ ረዞን ጌታው ከሆነውና በሰሜን ደማዕቆ የዞባህ ንጉሥ ከሆነው ሀዳድ ዔዘን የኮበለስ ነበር
|
||||
\v 24 ከዚያም ረዞን የሕገ ወጦች ቡድን አለቃ ሆነ ያ የሆነው የዳዊት ሠራዊት የሀዳድኤዞርን ድል ካደረገና ወታደሮቹን ሁሉ ከገደለ በኋላ ነው፡፡ ረዞን እና ሰዎቹ ወደ ደማስቆ በመሄድ እዚያ መኖር ጀመሩ እናም እዚያ ያሉት ሕዝቦች ንጉሣቸው አደረጉት
|
||||
\v 25 ሰለሞን በሕይወት በነበረበት ጊዜ ሁሉ ረዞንም ደማስቆን ብቻ ሳይሆን አራምን በሞላም ይመራ በነበረ ጊዜ የእሥራኤል ጠላት ነበር ሀዳድ ያደርግ እንደነበረውም በእሥራኤል ችግር ይፈጥር ነበር፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 26 በሰለሞን ላይ ያመፀው ሌላ ሰው ከባለሥልጣኖቹ አንዱ የነባጥ ልጅ ኢዮርብዓም ነበር፡፡ የኤፍሬም ነገድ ከመኖርበት ክልል ከፀሬዳ ነበር የመጣው እናቱ ባልዋ የሞተባት ስትሆን ፅሩዓ ትባል ነበር፡፡
|
||||
\v 27 የሆነው ነገር እንደዚህ ነው የሰለሞን ሰራተኞች ከኢየሩሳሌም በስተምሥራቅ ያለውን ጎድጓዳ ሥፍራ በመሙላትና በከተማው ዙሪያ የነበሩትን ግንቦች በመጠገን ላይ ነበሩ፡፡
|
|
@ -223,6 +223,8 @@
|
|||
"11-09",
|
||||
"11-11",
|
||||
"11-14",
|
||||
"11-18"
|
||||
"11-18",
|
||||
"11-20",
|
||||
"11-23"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue