Wed Jun 14 2017 14:36:20 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
bfba675ead
commit
4587bf6526
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 51 ንጉሥ ኢዮሳፍጥ ከመሞቱ በፊት ይሁዳ ውስጥ ለአሥራ ሰባት ዓመታት ሲመራ የአክዓብ ልጅ አካዝያስ እሥራኤል ውስጥ መምራት ጀመረ፡፡ አካዝያስ ሰማርያ ውስጥ ለሁለት ዓመት መራ፡፡ \v 52 እግዚአብሔር ክፉ ያላቸውን ብዙ ነገሮች አደረገ አባቱ እና እናቱ ያደረጉትን ክፉ ሥራዎች እንዲሁም እሥራኤላውያን ሁሉ ጣኦት በማምለክ ኃጢአት እንዲሠሩ ያደረገው ኢዮርብዓም ያደረገውን ኃጢአት አደረገ፡፡ \v 53 አካዝያስ በበዓል ጣኦት ፊት በማጎንበስ አመለከ፡፡ ይህ ድርጊት እውነተኛውን የእሥራኤል ሕዝብ እና የዓለም ሁሉ አምላክ የሆነውን ጌታ የአካዝያስ አባት እንዳደረገው አስቆጣው፡፡
|
|
@ -396,6 +396,7 @@
|
|||
"22-41",
|
||||
"22-43",
|
||||
"22-45",
|
||||
"22-48"
|
||||
"22-48",
|
||||
"22-51"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue