Wed Jun 14 2017 14:34:20 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 14:34:21 -04:00
parent c8d4a073b5
commit bfba675ead
2 changed files with 5 additions and 1 deletions

2
22/48.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 48 ኢዮሳፍጥ ከኦፊር ግዛት ደቡብ ወደ አለው ክልል በመቅዘፍ ወርቅ የሚያመጡ መርከቦችን እንዲሠሩ የተወሰኑ ወንድ እሥራኤላውያንን አዘዘ፡፡ መርቦቹ ግን ኤፅዮን ጋብር በተባለ ሥፍራ ስለተሠባበሩ በፍፁም አልቀዘፉም፡፡ \v 49 መርከቦቹ ከመሰባበራቸው በፊት የአክዓብ ልጅ አካዝያስ እንዲህ የሚል አሳብ አቀረበለት “መርከበኞቼ ከመርከበኞችህ ጋር እንዲሄዱ ፍቀድልኝ፡፡” ኢዮሳፍጥ ግን “እምቢ” አለ፡፡
\v 50 ኢዮሳፍጥ በሞተ ጊዜ አስከሬኑ አያቶቹ በተቀበሩበት እና ንጉሥ ዳዊት በመራበት በኢየሩሳሌም ተቀበረ፡፡ የኢዮሳፍጥ ልጅ ኢዮራም ንጉሥ ሆነ፡፡

View File

@ -394,6 +394,8 @@
"22-37",
"22-39",
"22-41",
"22-43"
"22-43",
"22-45",
"22-48"
]
}