Wed Jun 14 2017 13:22:20 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 13:22:21 -04:00
parent 2dfd15ad5f
commit 2e4b524886
4 changed files with 6 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 ንጉሥ አክዓብ ለመልእክተኞቹ እንዲህ በማለት መለሰላቸው “ለንጉሥ ቤን ሀዳድ እንዲህ በሉት ማንም ሳይዋጋ አንድን ጦርነት ድል አያደርግም ስለዚህ ከማድረግህ በፊት አትፎክር፡፡” \v 12 12. ንጉሥ ሀዳድ እና ሌሎቹ መሪዎች በጊዜያዊ ማረፊቸው ውስጥ ሆነው የወይን ጠጅ በሚጠጡበት ጊዜ ነው መልእክቱን የሰማው፡፡ ከተማይቱን ለማጥቃት እንዲዘጋጁ ለሰዎቹ ነገራቸው ሰዎቹም የታዘዙትን አደረጉ
\v 11 ንጉሥ አክዓብ ለመልእክተኞቹ እንዲህ በማለት መለሰላቸው “ለንጉሥ ቤን ሀዳድ እንዲህ በሉት ማንም ሳይዋጋ አንድን ጦርነት ድል አያደርግም ስለዚህ ከማድረግህ በፊት አትፎክር፡፡” \v 12 ንጉሥ ሀዳድ እና ሌሎቹ መሪዎች በጊዜያዊ ማረፊቸው ውስጥ ሆነው የወይን ጠጅ በሚጠጡበት ጊዜ ነው መልእክቱን የሰማው፡፡ ከተማይቱን ለማጥቃት እንዲዘጋጁ ለሰዎቹ ነገራቸው ሰዎቹም የታዘዙትን አደረጉ

1
20/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 13 በዚያው ጊዜ አንድ ነቢይ ወደ ንጉሥ አክዓብ እንዲህ አለው፡፡ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ስለምታየው እጅግ ብዙ የጠላት ሠራዊት አትፍራ ዛሬ ሠራዊትህ ድል እንዲያደርጋቸው አደርጋለሁ ያን የማደርገው እኔ ህያው አምላክ መሆኔን ታውቃለህ፡፡” \v 14 አክአብ እንዲህ አለና ጠየቀ “የየትኛው ክፍል ሠራዊታችን ነው የሚያሸንፋቸው” የክልል ገዢዎች የሚያዙዋቸው ወጣት ወታደሮች ያደርጉታል ጥቃቱን ማነው መምራት ያለበት ንጉሡ እንደገና ጠየቀ “አንተ መምራት አለብህ” መለሰ ነቢዩ፡፡ \v 15 ስለዚህ አክአብ በክልል ገዥዎች የሚታዘዙትን ወጣት ወታደሮች ሰበሰባቸው ብዛታቸው 232 ነበር፡፡ በተጨማሪም የእሥራኤላውያን ጦር ሁሉ ሰበሰበ ሰባት መቶ ወታደሮች ብቻ ነበሩ፡፡

1
20/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 16 ከቀትር በኋላ ንጉሥ ሀዳድና ሌሎቹ መሪዎች በጊዜያዊ ማረፊያቸው ውስጥ ሆነው መጠጥ ይጠጡ ነበረ ጊዜ የጥቃት ጀመሩ፡፡ \v 17 ከፊት የቀደሙት ወጣቶቹ ወታደሮች ናቸው ቀደም ብሎ በቤን ሀዳድ ተልከው የነበሩ ሰላዮች ሰዎች ከሠማር በመምጣት ላይ ናቸው ብለው ነገሩት፡፡

View File

@ -348,6 +348,8 @@
"20-01",
"20-04",
"20-07",
"20-09"
"20-09",
"20-11",
"20-13"
]
}