Wed Jun 14 2017 13:20:20 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 13:20:21 -04:00
parent fb2855803c
commit 2dfd15ad5f
4 changed files with 6 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 ንጉሥ አክዓብ የእሥራኤል መሪዎችን ሁሉ ሰበሰበና እንዲህ አላቸው “ይህ ሰው ብዙ ችግር ለመፍጠር በመሞከር ላይ መሆኑን ለመመልከት ትችላላችሁ፡፡ ሚስቶቼንና ልጆቼን እንድሰጠው አጥብቆ በመጠየቅ ላከብኝ ብርና ወርቄንም እንዲሁ እና የጠየቀኝን ለማድረግ ተስማማሁ፡፡” \v 8 8. መሪዎቹ እና ሌሎች ሰዎች ሁሉ እንዲህ አሉት “ምንም ትኩረት አትሰጠው የሚጠይቅህንም ነገርም አታድርግ”
\v 7 ንጉሥ አክዓብ የእሥራኤል መሪዎችን ሁሉ ሰበሰበና እንዲህ አላቸው “ይህ ሰው ብዙ ችግር ለመፍጠር በመሞከር ላይ መሆኑን ለመመልከት ትችላላችሁ፡፡ ሚስቶቼንና ልጆቼን እንድሰጠው አጥብቆ በመጠየቅ ላከብኝ ብርና ወርቄንም እንዲሁ እና የጠየቀኝን ለማድረግ ተስማማሁ፡፡” \v 8 መሪዎቹ እና ሌሎች ሰዎች ሁሉ እንዲህ አሉት “ምንም ትኩረት አትሰጠው የሚጠይቅህንም ነገርም አታድርግ”

1
20/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 ስለዚህ አክዓብ ለቤን ሀዳድ መልእክተኞች እንዲሀ አላቸው “መጀመሪያ የጠየቀኝን ነገሮች ለመስጠት የምስማማ መሆኔን ለንጉሥ ንገሩት ባለሥልጣኖቹ ከቤተ መንግሥቴ እና ከባለሥልጣናቶቼ ቤት የፈለጉትን ነገር እንዲወስዱ ግን አልፈቀድም” ይህንኑ መልእክተኞቹ ለንጉሥ ቤን ሀዳድ ነገሩት እና ኬቤን ሀዳድ ሌላ መልእክት ይዘው ተመለሱ፡፡ \v 10 በዚያ መልእክቱ እንዲህ አለ “ወታደሮቼ እያንዳንዳቸው እፍኝ አመድ ለመዝገን እስኪያጡ ድረስ ከተማህን ሙሉ በሙሉ እናወድማታለን ያን ባላደርግ አማልክት መትተው ይግደሉኝ”

1
20/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 11 ንጉሥ አክዓብ ለመልእክተኞቹ እንዲህ በማለት መለሰላቸው “ለንጉሥ ቤን ሀዳድ እንዲህ በሉት ማንም ሳይዋጋ አንድን ጦርነት ድል አያደርግም ስለዚህ ከማድረግህ በፊት አትፎክር፡፡” \v 12 12. ንጉሥ ሀዳድ እና ሌሎቹ መሪዎች በጊዜያዊ ማረፊቸው ውስጥ ሆነው የወይን ጠጅ በሚጠጡበት ጊዜ ነው መልእክቱን የሰማው፡፡ ከተማይቱን ለማጥቃት እንዲዘጋጁ ለሰዎቹ ነገራቸው ሰዎቹም የታዘዙትን አደረጉ

View File

@ -346,6 +346,8 @@
"19-19",
"19-21",
"20-01",
"20-04"
"20-04",
"20-07",
"20-09"
]
}