Wed Jun 14 2017 12:40:20 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 12:40:20 -04:00
parent ba505cd903
commit 16499b9ff4
3 changed files with 5 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
20. ስለዚህም አክዓብ ነቢያቱን ሁሉ እና ሌሎቹን እሥራኤላውያን ሁሉ ወደ ቀርሜ ስስ ተራራ አመጣቸው ኤልያስም ወደዚያ ሄደ፡፡ 21. ከዚያም ኤልያስ በሰፍራው በነበሩት ሰዎች ፊት ቆመና እንዲህ አለ፡ “እውነተኛው አምላክ ማን መሆኑን በተመለከተ እስከመቼ ሳትወስኑ ትኖራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከሆነ እርሱን አምልኩ፡፡ በአል እውነተኛ አምላክ ከሆነ ደግሞ እርሱን አምልኩ” ሕዝቡ ግን መልስ ከመስጠት ዝም አለ ምክንያቱም እግዚአብሔርን እናመልካለን ቢሉ ኤልዛቤል የምታደርስባቸውን ነገር ፈርተዋል፡፡
\v 20 ስለዚህም አክዓብ ነቢያቱን ሁሉ እና ሌሎቹን እሥራኤላውያን ሁሉ ወደ ቀርሜ ስስ ተራራ አመጣቸው ኤልያስም ወደዚያ ሄደ፡፡ \v 21 ከዚያም ኤልያስ በሰፍራው በነበሩት ሰዎች ፊት ቆመና እንዲህ አለ፡ “እውነተኛው አምላክ ማን መሆኑን በተመለከተ እስከመቼ ሳትወስኑ ትኖራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከሆነ እርሱን አምልኩ፡፡ በአል እውነተኛ አምላክ ከሆነ ደግሞ እርሱን አምልኩ” ሕዝቡ ግን መልስ ከመስጠት ዝም አለ ምክንያቱም እግዚአብሔርን እናመልካለን ቢሉ ኤልዛቤል የምታደርስባቸውን ነገር ፈርተዋል፡፡

1
18/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 22 ኤልያስ እንዲህ አለ “የቀረሁት እውነተኛው የእግዚአብሔር ነቢይ እኔ ነኝ በዓል ግን 450 ነቢያት አሉት፡፡ \v 23 ሁለት ኮርማዎችን አምጡ የበዓል ነቢያት የፈለጉትን አንዱን ይመረጡ የመረጡትን ይረዱ ሥጋውን በትንንሹ ይቆራርጡ እና እነርሱ በሠሩት መሠዊያ ላይ በተረበረበው እንጨት ላይ ያድርጉት ነገር ግን ከእንጨቱ በታች እሣት ማንደድ የለባቸውም፡፡ ኮርማ እኔ አርድ እና ሥጋውን ቆራርጩ በምሠራው መሠዊያ ላይ አስቀምጠዋለሁ \v 24 ከዚያ በኋላ እነርሱ አምላካቸውን መጥራት አለባቸው እኔ ደግሞ እግዚአብሔርን እጠራለሁ መሠዊያው ላይ ባለው እንጨት ላይ በሚነድ እሣት የሚመልስ አምላክ እውነተኛ አምላክ ነው” በዚህ ጊዜ ሰው ሁሉ የኤልያስ አሳብ ጥሩ ነው አሉ፡፡

View File

@ -323,6 +323,8 @@
"18-12",
"18-14",
"18-16",
"18-18"
"18-18",
"18-20",
"18-22"
]
}