Wed Jun 14 2017 12:38:20 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
454d4cba45
commit
ba505cd903
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 16 ስለዚህ ኤልያስ በመምጣቱን ለአክአብ ለመንገር አባድያ ሄደ፡፡ አክአብም ሊገናኘው ሄደ፡፡ \v 17 ኤልያስን ሲያየው እንዲህ አለ “በእሥራኤል ሕዝብ ላይ ችግር እንዲመጣ የምታደርግ አንተ ነህ፡፡”
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 18 ኤልያስ እንዲህ በማለት መለሰ “በእሥራኤል ሕዝብ ላይ ችግር እንዲመጣ ያደረግሁት እኔ አይደለሁም ችግር እንዲመጣ ያደረገችሁት አንተና ቤተሰቦችህ ናችሁ የእግዚአብሔርን ትእዛዛት እንታዘዝም አለችሁ፡፡ እና ከእርሱ ይልቅ የበዓልን ጣአቶች አመለካችሁ \v 19 ስለዚህ አሁን የእሥራኤል ሕዝብ በሙሉ ወደ ቀርሜሎስ ተራራ እንዲመጣ እዘዝ እና በዓልን የሚያመልኩትን 450 እና አሼራ የተባለችውን እና ሚስትህ ኤልዛቤል አብራት ምግብ እንድትበላ የምትጠራትን ጣኦት የሚያመልኩትን አራት መቶ ነቢያት ሁሉ ወደ ሥፍራው ስለመውሰድህ እርግጠኛ ሁን፡፡”
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
20. ስለዚህም አክዓብ ነቢያቱን ሁሉ እና ሌሎቹን እሥራኤላውያን ሁሉ ወደ ቀርሜ ስስ ተራራ አመጣቸው ኤልያስም ወደዚያ ሄደ፡፡ 21. ከዚያም ኤልያስ በሰፍራው በነበሩት ሰዎች ፊት ቆመና እንዲህ አለ፡ “እውነተኛው አምላክ ማን መሆኑን በተመለከተ እስከመቼ ሳትወስኑ ትኖራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከሆነ እርሱን አምልኩ፡፡ በአል እውነተኛ አምላክ ከሆነ ደግሞ እርሱን አምልኩ” ሕዝቡ ግን መልስ ከመስጠት ዝም አለ ምክንያቱም እግዚአብሔርን እናመልካለን ቢሉ ኤልዛቤል የምታደርስባቸውን ነገር ፈርተዋል፡፡
|
|
@ -321,6 +321,8 @@
|
|||
"18-07",
|
||||
"18-09",
|
||||
"18-12",
|
||||
"18-14"
|
||||
"18-14",
|
||||
"18-16",
|
||||
"18-18"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue