Tue May 07 2019 14:40:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2019-05-07 14:40:48 +03:00
parent d6c5936bf3
commit c6bc5d9426
5 changed files with 34 additions and 1 deletions

View File

@ -2,5 +2,13 @@
{
"title": "እንዴት ለመውደድ እንችላለን?\n",
"body": "አስቀድሞ እግዚአብሔር ስለ ወደደን እኛም እንወዳለን \n"
},
{
"title": "አንድ ወንድሙን የሚጠላ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ምን ዓይነት ግንኙነት ይኖረዋል?\n",
"body": "አንድ ወንድሙን የሚጠላ ሰው እግዚአብሔርን መውደድ አይችልም \n"
},
{
"title": "እግዚአብሔርን የሚወዱ እነርሱ በተጨማሪ ማንን መውደድ ይኖርባቸዋል?\n",
"body": "እግዚአብሔርን የሚወዱ እነርሱ በተጨማሪ ወንድሞቻቸውን መውደድ ይኖርባቸዋል"
}
]

6
05/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "እግዚአብሔርን እንደምንወደው የምናሳየው እንዴት ነው?\n",
"body": "ትዕዛዞቹን በምንጠብቅበት ጊዜ እግዚአብሔርን እንደምንወደው እናሳያለን "
}
]

6
05/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ዓለምን ያሸነፈው ምንድነው?\n \n",
"body": "ዓለምን ያሸነፈው እምነታችን ነው"
}
]

10
05/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ኢየሱስ ክርስቶስ የመጣው በምን በሁለት ነገሮች ነው?\n",
"body": "ኢየሱስ ክርስቶስ የመጣው በውሃና በደም ነው "
},
{
"title": "ለኢየሱስ ክርስቶስ የሚመሰክሩት የትኞቹ ሦስቱ ነገሮች ናቸው?\n",
"body": "መንፈስ ቅዱስ፣ ውሃውና ደሙ ሁሉም ለኢየሱስ ክርስቶስ ይመሰክራሉ "
}
]

View File

@ -63,6 +63,9 @@
"04-07",
"04-09",
"04-15",
"04-17"
"04-17",
"04-19",
"05-01",
"05-04"
]
}