diff --git a/04/19.txt b/04/19.txt index b580754..f32848c 100644 --- a/04/19.txt +++ b/04/19.txt @@ -2,5 +2,13 @@ { "title": "እንዴት ለመውደድ እንችላለን?\n", "body": "አስቀድሞ እግዚአብሔር ስለ ወደደን እኛም እንወዳለን \n" + }, + { + "title": "አንድ ወንድሙን የሚጠላ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ምን ዓይነት ግንኙነት ይኖረዋል?\n", + "body": "አንድ ወንድሙን የሚጠላ ሰው እግዚአብሔርን መውደድ አይችልም \n" + }, + { + "title": "እግዚአብሔርን የሚወዱ እነርሱ በተጨማሪ ማንን መውደድ ይኖርባቸዋል?\n", + "body": "እግዚአብሔርን የሚወዱ እነርሱ በተጨማሪ ወንድሞቻቸውን መውደድ ይኖርባቸዋል" } ] \ No newline at end of file diff --git a/05/01.txt b/05/01.txt new file mode 100644 index 0000000..529caa6 --- /dev/null +++ b/05/01.txt @@ -0,0 +1,6 @@ +[ + { + "title": "እግዚአብሔርን እንደምንወደው የምናሳየው እንዴት ነው?\n", + "body": "ትዕዛዞቹን በምንጠብቅበት ጊዜ እግዚአብሔርን እንደምንወደው እናሳያለን " + } +] \ No newline at end of file diff --git a/05/04.txt b/05/04.txt new file mode 100644 index 0000000..73650b1 --- /dev/null +++ b/05/04.txt @@ -0,0 +1,6 @@ +[ + { + "title": "ዓለምን ያሸነፈው ምንድነው?\n \n", + "body": "ዓለምን ያሸነፈው እምነታችን ነው" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/05/06.txt b/05/06.txt new file mode 100644 index 0000000..2367b8f --- /dev/null +++ b/05/06.txt @@ -0,0 +1,10 @@ +[ + { + "title": "ኢየሱስ ክርስቶስ የመጣው በምን በሁለት ነገሮች ነው?\n", + "body": "ኢየሱስ ክርስቶስ የመጣው በውሃና በደም ነው " + }, + { + "title": "ለኢየሱስ ክርስቶስ የሚመሰክሩት የትኞቹ ሦስቱ ነገሮች ናቸው?\n", + "body": "መንፈስ ቅዱስ፣ ውሃውና ደሙ ሁሉም ለኢየሱስ ክርስቶስ ይመሰክራሉ " + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index a40c214..d0328c2 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -63,6 +63,9 @@ "04-07", "04-09", "04-15", - "04-17" + "04-17", + "04-19", + "05-01", + "05-04" ] } \ No newline at end of file