Fri May 03 2019 14:32:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2019-05-03 14:32:05 +03:00
parent 737d8596ae
commit de38400d77
5 changed files with 32 additions and 3 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ማንኛውም ነገር እንዴት ነው መደረግ ያለበት?\n",
"body": "ሁሉም በአግባብና በሥርዐት መደረግ አለበት፡፡ "
}
]

10
15/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ለወንድሞችና ለእኅቶች ጳውሎስ ማሳሰብ የፈለገው ምንድነው?\n",
"body": "እርሱ ስለ ሰበከው ወንጌል ያሳስባቸዋል፡፡ \n"
},
{
"title": "የቆሮንቶስ ሰዎች ጳውሎስ በሰበከው ወንጌል እንዲድኑ ማድረግ ያለባቸው ምንድነው?\n",
"body": "እርሱ የሰበከውን ቃል አጥብቀው ከያዙ፣ እንደሚድኑ ጳውሎስ ነግሮአቸዋል፡፡ "
}
]

6
15/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ወንጌሉ ውስጥ የመጀመሪያ አስፈላጊ ነገሮች ምንድናቸው?\n",
"body": "የመጀመሪያ አስፈላጊ ነገሮች ቅዱሳት መጻሕፍት እንደሚሉት ክርስቶስ ስለ ኀጢአታችን ሞተ፤ ተቀበረ፤ ቅዱሳት መጻሕፍት እንደሚሉት በሦስተኛው ቀን ተነሣ የሚሉት ናቸው፡፡ "
}
]

10
15/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ክርስቶስ ከሞት ከተነሣ በኃላ ለማን ታየ?\n",
"body": "ከሞት ከተነሣ በኃላ ክርስቶስ ለኬፋ ታየ፤ ቀጥሎም ለዐሥራ ሁለቱ ታየ፤ ከአምስት መቶ ለሚበልጡ ወንድሞችና እኅቶች በአንድ ጊዜ ታየ፤ ለያዕቆብና ለሐዋርያቱ ለጳውሎስም ታየ፡፡ \n"
},
{
"title": "ጳውሎስ ከሐዋርያቱ ያነሰ መሆኑን የሚናገረው ለምንድነው?\nይህን ያለው የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ስላሳደደ ነው፡፡ \n",
"body": ""
}
]

View File

@ -162,6 +162,9 @@
"14-26",
"14-29",
"14-34",
"14-37"
"14-37",
"14-39",
"15-01",
"15-03"
]
}