am_1co_tq/15/01.txt

10 lines
502 B
Plaintext

[
{
"title": "ለወንድሞችና ለእኅቶች ጳውሎስ ማሳሰብ የፈለገው ምንድነው?\n",
"body": "እርሱ ስለ ሰበከው ወንጌል ያሳስባቸዋል፡፡ \n"
},
{
"title": "የቆሮንቶስ ሰዎች ጳውሎስ በሰበከው ወንጌል እንዲድኑ ማድረግ ያለባቸው ምንድነው?\n",
"body": "እርሱ የሰበከውን ቃል አጥብቀው ከያዙ፣ እንደሚድኑ ጳውሎስ ነግሮአቸዋል፡፡ "
}
]