Wed Jul 27 2016 03:11:12 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-27 03:11:13 -10:00
parent ab6ffbee5b
commit f5b01bacfc
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 አሁን ክርስቶስ ከሞት እንደተነሳ ከተሰበከ፣አንዳንዶ ታዲያ እንዴት የሙታን ትንሣኤ የለም ትላላችሁ? \v 13 ሙታን ትንሣኤ ከሌለ እንግዲያው ክርስቶስም ከሙታን አልተነሳማ። \v 14 ክርስቶስም ካልተነሳ ስብከታችንም፣የእናንተም እምነት ዋጋ የሌለው ሆኗላ።
\v 12 አሁን ክርስቶስ ከሞት እንደተነሳ ከተሰበከ፣ከእናንተ አንዳንዶች ታዲያ እንዴት የሙታን ትንሣኤ የለም ይላሉ? \v 13 ሙታን ትንሣኤ ከሌለ እንግዲያው ክርስቶስም ከሙታን አልተነሳማ። \v 14 ክርስቶስም ካልተነሳ ስብከታችንም፣የእናንተም እምነት ዋጋ የሌለው ሆኗላ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 እንግዲህ እኛም ስለ እግዚአብሔር የሐሰት ምስክሮች ሆነን ተገኝተናል፣ ምክንያቱም እርሱ ክርስቶስን ሳያስነሳ እኛ አስነስቶታል በማለታችን በእግዚአብሔር ላይ በሐሰት መስክረንበታል። \v 16 ሙታን ካልተነሱ፣ክርስቶስም አልተነሳም ማለት ነው። \v 17 ክርስቶስ ካልተነሳ ደግሞ፣ እምነታችሁ ምንም ዋጋ የለውምናም አሁንም በኃጢአታችሁ ውስጥ አላችሁ።
\v 15 እንግዲህ እኛም ስለ እግዚአብሔር የሐሰት ምስክሮች ሆነን ተገኝተናል፣ ምክንያቱም እርሱ ክርስቶስን ሳያስነሳ እኛ አስነስቶታል በማለታችን በእግዚአብሔር ላይ በሐሰት መስክረንበታል። \v 16 ሙታን ካልተነሱ፣ክርስቶስም አልተነሳም ማለት ነው። \v 17 ክርስቶስ ካልተነሳ ደግሞ፣ እምነታችሁ ምንም ዋጋ የለውምናም አሁንም በኃጢአታችሁ አላችሁ።