diff --git a/15/12.txt b/15/12.txt index f4bf2c6..bd4e0af 100644 --- a/15/12.txt +++ b/15/12.txt @@ -1 +1 @@ -\v 12 አሁን ክርስቶስ ከሞት እንደተነሳ ከተሰበከ፣አንዳንዶቻችሁ ታዲያ እንዴት የሙታን ትንሣኤ የለም ትላላችሁ? \v 13 ሙታን ትንሣኤ ከሌለ እንግዲያው ክርስቶስም ከሙታን አልተነሳማ። \v 14 ክርስቶስም ካልተነሳ ስብከታችንም፣የእናንተም እምነት ዋጋ የሌለው ሆኗላ። \ No newline at end of file +\v 12 አሁን ክርስቶስ ከሞት እንደተነሳ ከተሰበከ፣ከእናንተ አንዳንዶች ታዲያ እንዴት የሙታን ትንሣኤ የለም ይላሉ? \v 13 ሙታን ትንሣኤ ከሌለ እንግዲያው ክርስቶስም ከሙታን አልተነሳማ። \v 14 ክርስቶስም ካልተነሳ ስብከታችንም፣የእናንተም እምነት ዋጋ የሌለው ሆኗላ። \ No newline at end of file diff --git a/15/15.txt b/15/15.txt index 77c8c8e..6c66a34 100644 --- a/15/15.txt +++ b/15/15.txt @@ -1 +1 @@ -\v 15 እንግዲህ እኛም ስለ እግዚአብሔር የሐሰት ምስክሮች ሆነን ተገኝተናል፣ ምክንያቱም እርሱ ክርስቶስን ሳያስነሳ እኛ አስነስቶታል በማለታችን በእግዚአብሔር ላይ በሐሰት መስክረንበታል። \v 16 ሙታን ካልተነሱ፣ክርስቶስም አልተነሳም ማለት ነው። \v 17 ክርስቶስ ካልተነሳ ደግሞ፣ እምነታችሁ ምንም ዋጋ የለውም እናም አሁንም በኃጢአታችሁ ውስጥ አላችሁ። \ No newline at end of file +\v 15 እንግዲህ እኛም ስለ እግዚአብሔር የሐሰት ምስክሮች ሆነን ተገኝተናል፣ ምክንያቱም እርሱ ክርስቶስን ሳያስነሳ እኛ አስነስቶታል በማለታችን በእግዚአብሔር ላይ በሐሰት መስክረንበታል። \v 16 ሙታን ካልተነሱ፣ክርስቶስም አልተነሳም ማለት ነው። \v 17 ክርስቶስ ካልተነሳ ደግሞ፣ እምነታችሁ ምንም ዋጋ የለውምናም አሁንም በኃጢአታችሁ አላችሁ። \ No newline at end of file