Wed Jul 27 2016 03:43:12 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-27 03:43:15 -10:00
parent 471d347869
commit f3fb0f5214
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 42 የሙታን ትንሣኤም ልክ እንደዚሁ ነው። የተዘራው የሚጠፋ ነው፣ እናም የሚነሳው ደግሞ የማይጠፋ። \v 43 ሲዘራ በውርደት ነው፣ ሲነሳ ግን በክብር። ሲዘራ በድካም፣ሲነሳ ግን በኃይል ነው። \v 44 የተዘራው ፍጥረታዊ አካል ነው፣ሲነሳ ግን መንፈሳዊ አካል ነው። ፍጥረታዊ አካል እንዳለ ሁሉ መንፈሳዊ አካልም አለ።
\v 42 የሙታን ትንሣኤም ልክ እንደዚሁ ነው። የተዘራው የሚጠፋ ነው፣ የሚነሳው ደግሞ የማይጠፋ ነው። \v 43 ሲዘራ በውርደት ሲነሳ ግን በክብር ነው። ሲዘራ በድካም፣ሲነሳ ግን በኃይል ነው። \v 44 የተዘራው ፍጥረታዊ አካል፣የሚነሳው ግን መንፈሳዊ አካል ነው። ፍጥረታዊ አካል እንዳለ ሁሉ መንፈሳዊ አካልም አለ።