diff --git a/15/42.txt b/15/42.txt index ed34197..6250f56 100644 --- a/15/42.txt +++ b/15/42.txt @@ -1 +1 @@ -\v 42 የሙታን ትንሣኤም ልክ እንደዚሁ ነው። የተዘራው የሚጠፋ ነው፣ እናም የሚነሳው ደግሞ የማይጠፋ። \v 43 ሲዘራ በውርደት ነው፣ ሲነሳ ግን በክብር። ሲዘራ በድካም፣ሲነሳ ግን በኃይል ነው። \v 44 የተዘራው ፍጥረታዊ አካል ነው፣ሲነሳ ግን መንፈሳዊ አካል ነው። ፍጥረታዊ አካል እንዳለ ሁሉ መንፈሳዊ አካልም አለ። \ No newline at end of file +\v 42 የሙታን ትንሣኤም ልክ እንደዚሁ ነው። የተዘራው የሚጠፋ ነው፣ የሚነሳው ደግሞ የማይጠፋ ነው። \v 43 ሲዘራ በውርደት ሲነሳ ግን በክብር ነው። ሲዘራ በድካም፣ሲነሳ ግን በኃይል ነው። \v 44 የተዘራው ፍጥረታዊ አካል፣የሚነሳው ግን መንፈሳዊ አካል ነው። ፍጥረታዊ አካል እንዳለ ሁሉ መንፈሳዊ አካልም አለ። \ No newline at end of file