Sun Jul 24 2016 10:17:48 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-24 10:17:49 -10:00
parent 65191b585a
commit f13ccdc00b
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 \v 6 እንግዲህ ሁላችሁም በልሳኖች ብትናገሩ ምኞቴ ነበር። ከዚያ ይበልጥ ደግሞ ትንቢት ብትናገሩ እመኛለሁ። በልሳን የተነገረውን የሚተረጉም ከሌለ ቤተክርስቲያን ትታነጽ ዘንድ ልሳን ከሚናገር ይልቅ ትንቢት የሚናገር ይበልጣል። ወንድሞች እና እህቶች፣ልሳን እየተናገርሁ ወደ እናንተ ብመጣ ምን እጠቅማችኋለሁ? በመገለጥ፣ወይም በእውቀት፣ወይም በትንቢት፣ወይም በማስተማር ካልሆነ ልጠቅማችሁ አልችልም።
\v 5 እንግዲህ ሁላችሁም በልሳኖች ብትናገሩ ምኞቴ ነበር። ከዚያ ይበልጥ ደግሞ ትንቢት ብትናገሩ እመኛለሁ። በልሳን የተነገረውን የሚተረጉም ከሌለ ቤተክርስቲያን እንድትታነጽ ልሳን ከሚናገር ይልቅ ትንቢት የሚናገር ይበልጣል። \v 6 ወንድሞች እና እህቶች፣ልሳን እየተናገርሁ ወደ እናንተ ብመጣ ምን እጠቅማችኋለሁ? በመገለጥ፣ወይም በእውቀት፣ወይም በትንቢት፣ወይም በማስተማር ካልሆነ ልጠቅማችሁ አልችልም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 \v 8 \v 9 ሕይወት የሌላቸው እንደ ዋሽንት ወይም ክራር ያሉ የሙዚቃ መሣሪያዎች ሊለዩ የሚችሉ ድምፆች ካላወጡ፣አንድ ሰው የትኛው የሙዚቃ መሣሪያ እንደተጫወተ እንዴት ማወቅ ይችላል? መለከት ሊለይ በማይችል ድምፅ ቢነፋ፣አንድ ሰው ለጦርነት ለመዘጋጀት ጊዜው እንደሆነ እንዴት ሊያውቅ ይችላል? እናንተንም በተመለከተ እንዲሁ ነው። ሊታወቅ የማይችል ንግግር ብትናገሩ ምን እንደተናገራችሁ ማን ሊያውቅ ይችላል? ትናገራላችሁ ነገር ግን ማንም አይረዳችሁም።
\v 7 ሕይወት የሌላቸው እንደ ዋሽንት ወይም ክራር ያሉ የሙዚቃ መሣሪያዎች ሊለዩ የሚችሉ ድምፆች ካላወጡ፣አንድ ሰው የትኛው የሙዚቃ መሣሪያ እንደተጫወተ እንዴት ማወቅ ይችላል? \v 8 መለከት ሊለይ በማይችል ድምፅ ቢነፋ፣አንድ ሰው ለጦርነት ለመዘጋጀት ጊዜው እንደሆነ እንዴት ሊያውቅ ይችላል? \v 9 እናንተንም በተመለከተ እንዲሁ ነው። ሊታወቅ የማይችል ንግግር ብትናገሩ ምን እንደተናገራችሁ ማን ሊያውቅ ይችላል? ትናገራላችሁ ነገር ግን ማንም አይረዳችሁም።