Sun Jul 24 2016 10:13:48 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-24 10:13:50 -10:00
parent df8bd49fb0
commit 65191b585a
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 14 \v 1 \v 2 \v 3 \v 4 ፍቅርን ተከታተሉ እናም ለመንፈሳዊ ስጦታዎች ከፍተኛ ፍላጎት ይኑራችሁ፣ በተለይም ደግሞ ትንቢት መናገር እንድትችሉ። በልሳን የሚናገር ለሰው ሳይሆን ለእግዚአብሔር ይናገራል፣በመንፈስ የተሰወሩ ነገሮችን ይናገራልና ማንም አይረዳውም። ትንቢት የሚናገር ግን ሰዎችን ለማነጽ፣ለማበረታታትና፣ ለማጽናናት፣ ይናገራል። በልሳን የሚናገር ራሱን ያንጻል፣ትንቢት የሚናገር ግን ቤተክርስቲያንን ያንጻል።
\c 14 \v 1 ፍቅርን ተከታተሉ እናም ለመንፈሳዊ ስጦታዎች ከፍተኛ ፍላጎት ይኑራችሁ፣ \v 2 በተለይም ደግሞ ትንቢት መናገር እንድትችሉ። በልሳን የሚናገር ለሰው ሳይሆን ለእግዚአብሔር ይናገራል፣በመንፈስ የተሰወሩ ነገሮችን ይናገራልና ማንም አይረዳውም። \v 3 ትንቢት የሚናገር ግን ሰዎችን ለማነጽ፣ለማበረታታትና፣ ለማጽናናት፣ ይናገራል። \v 4 በልሳን የሚናገር ራሱን ያንጻል፣ትንቢት የሚናገር ግን ቤተክርስቲያንን ያንጻል።