Sun Jul 24 2016 10:01:48 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-24 10:01:49 -10:00
parent 6ffd8dd2a7
commit e68ac42bb1
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 21 \v 22 \v 23 \v 24 ዓይን እጅን፣"አንተ አታስፈልገኝም፣" ሊል አይችልም። ራስም እግርን፣"አታስፈልገኝም፣" ሊል አይችልም ነገር ግን ዝቅተኛ ግምት የሚሰጣቸው ብልቶች አስፈላጊ ናቸው፣ዝቅተኛ ግምት የምንሰጣቸውን የሰውነት ክፍሎች ትልቅ ክብር እንሰጣቸዋልን፣እምናፍርባቸውን ብልቶች ደግሞ በአክብሮት እንይዛለን። የማናፍርባቸውን ብልቶች ደግሞ በአክብሮት መያዝ አያስፈልገንም ምክንያቱም ቀድሞዉኑ ክብር አግኝተዋልና ነው። እግዚአብሔር ግን ብልቶችን ሁሉ በአንድነት በማያያዝ ክብር ላልተሰጣቸው የበለጠ ክብርን ሰጥቷል።
\v 21 ዓይን እጅን፣"አንተ አታስፈልገኝም፣" ሊል አይችልም። ራስም እግርን፣"አታስፈልገኝም፣" ሊል አይችልም። \v 22 ነገር ግን ዝቅተኛ ግምት የሚሰጣቸው ብልቶች አስፈላጊ ናቸው፣ \v 23 ዝቅተኛ ግምት የምንሰጣቸውን የሰውነት ክፍሎች ትልቅ ክብር እንሰጣቸዋልን፣እምናፍርባቸውን ብልቶች ደግሞ በአክብሮት እንይዛለን። \v 24 የማናፍርባቸውን ብልቶች ደግሞ በአክብሮት መያዝ አያስፈልገንም ምክንያቱም ቀድሞዉኑ ክብር አግኝተዋልና ነው። እግዚአብሔር ግን ብልቶችን ሁሉ በአንድነት በማያያዝ ክብር ላልተሰጣቸው የበለጠ ክብርን ሰጥቷል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 25 \v 26 \v 27 እግዚአብሔር እንዲህ ያደረገው በአካል ውስጥ መከፋፈል እንዳይኖርና ይልቁን ብልቶች በበለጠ ፍቅር እርስ በርሳቸው አንዳቸው ሌላቸውን እንዲከባከቡ ነው። እናም ደግሞ አንዱ ብልት ሲሰቃይ ሁሉም ብልቶች አብረው ይሰቃያሉ። ወይም አንዱ ብልት ደግሞ ሲከብር፣ሁሉም ብልቶች አብረው ሐሴት ያደርጋሉ። እንግዲህ እናንተ የክርስቶስ አካል ስትሆኑ እያንዳንዳችሁ ደግሞ የአካሉ ብልቶች ናችሁ።
\v 25 እግዚአብሔር እንዲህ ያደረገው በአካል ውስጥ መከፋፈል እንዳይኖርና ይልቁን ብልቶች በበለጠ ፍቅር እርስ በርሳቸው አንዳቸው ሌላቸውን እንዲከባከቡ ነው። \v 26 እናም ደግሞ አንዱ ብልት ሲሰቃይ ሁሉም ብልቶች አብረው ይሰቃያሉ። ወይም አንዱ ብልት ደግሞ ሲከብር፣ሁሉም ብልቶች አብረው ሐሴት ያደርጋሉ። \v 27 እንግዲህ እናንተ የክርስቶስ አካል ስትሆኑ እያንዳንዳችሁ ደግሞ የአካሉ ብልቶች ናችሁ።

View File

@ -1 +1 @@
እግዚአብሔርም በቤተክርስቲያን በመጀመሪያ ሐዋርያትን፣ሁለተኛ ነቢያትን፣ሦስተኛ አስተማሪዎችን፣ከዚያም ተአምራት ማድረግን፣በመቀጠል የፈውስ ስጦታዎችን፣እርዳታ የሚሰጡን፣ የአስተዳደር ሥራ የሚሠሩን፣ እና ልዩ ልዩ ዓይነት ልሳኖችን ሰጥቷል። ታዲያ ሁላችን ሐዋርያት ነን? ሁላችንስ ነቢያት ነን? ወይስ ሁላችን አስተማሪዎች ነን? ሁላችን ተአምራቶችን እናደርጋልን?
\v 28 እግዚአብሔርም በቤተክርስቲያን በመጀመሪያ ሐዋርያትን፣ሁለተኛ ነቢያትን፣ሦስተኛ አስተማሪዎችን፣ከዚያም ተአምራት ማድረግን፣በመቀጠል የፈውስ ስጦታዎችን፣እርዳታ የሚሰጡን፣ የአስተዳደር ሥራ የሚሠሩን፣ እና ልዩ ልዩ ዓይነት ልሳኖችን ሰጥቷል። \v 29 ታዲያ ሁላችን ሐዋርያት ነን? ሁላችንስ ነቢያት ነን? ወይስ ሁላችን አስተማሪዎች ነን? ሁላችን ተአምራቶችን እናደርጋልን?