diff --git a/12/21.txt b/12/21.txt index 304639e..84d0f37 100644 --- a/12/21.txt +++ b/12/21.txt @@ -1 +1 @@ -\v 21 \v 22 \v 23 \v 24 ዓይን እጅን፣"አንተ አታስፈልገኝም፣" ሊል አይችልም። ራስም እግርን፣"አታስፈልገኝም፣" ሊል አይችልም ነገር ግን ዝቅተኛ ግምት የሚሰጣቸው ብልቶች አስፈላጊ ናቸው፣ዝቅተኛ ግምት የምንሰጣቸውን የሰውነት ክፍሎች ትልቅ ክብር እንሰጣቸዋልን፣እምናፍርባቸውን ብልቶች ደግሞ በአክብሮት እንይዛለን። የማናፍርባቸውን ብልቶች ደግሞ በአክብሮት መያዝ አያስፈልገንም ምክንያቱም ቀድሞዉኑ ክብር አግኝተዋልና ነው። እግዚአብሔር ግን ብልቶችን ሁሉ በአንድነት በማያያዝ ክብር ላልተሰጣቸው የበለጠ ክብርን ሰጥቷል። \ No newline at end of file +\v 21 ዓይን እጅን፣"አንተ አታስፈልገኝም፣" ሊል አይችልም። ራስም እግርን፣"አታስፈልገኝም፣" ሊል አይችልም። \v 22 ነገር ግን ዝቅተኛ ግምት የሚሰጣቸው ብልቶች አስፈላጊ ናቸው፣ \v 23 ዝቅተኛ ግምት የምንሰጣቸውን የሰውነት ክፍሎች ትልቅ ክብር እንሰጣቸዋልን፣እምናፍርባቸውን ብልቶች ደግሞ በአክብሮት እንይዛለን። \v 24 የማናፍርባቸውን ብልቶች ደግሞ በአክብሮት መያዝ አያስፈልገንም ምክንያቱም ቀድሞዉኑ ክብር አግኝተዋልና ነው። እግዚአብሔር ግን ብልቶችን ሁሉ በአንድነት በማያያዝ ክብር ላልተሰጣቸው የበለጠ ክብርን ሰጥቷል። \ No newline at end of file diff --git a/12/25.txt b/12/25.txt index 56d5f12..e17d327 100644 --- a/12/25.txt +++ b/12/25.txt @@ -1 +1 @@ -\v 25 \v 26 \v 27 እግዚአብሔር እንዲህ ያደረገው በአካል ውስጥ መከፋፈል እንዳይኖርና ይልቁን ብልቶች በበለጠ ፍቅር እርስ በርሳቸው አንዳቸው ሌላቸውን እንዲከባከቡ ነው። እናም ደግሞ አንዱ ብልት ሲሰቃይ ሁሉም ብልቶች አብረው ይሰቃያሉ። ወይም አንዱ ብልት ደግሞ ሲከብር፣ሁሉም ብልቶች አብረው ሐሴት ያደርጋሉ። እንግዲህ እናንተ የክርስቶስ አካል ስትሆኑ እያንዳንዳችሁ ደግሞ የአካሉ ብልቶች ናችሁ። \ No newline at end of file +\v 25 እግዚአብሔር እንዲህ ያደረገው በአካል ውስጥ መከፋፈል እንዳይኖርና ይልቁን ብልቶች በበለጠ ፍቅር እርስ በርሳቸው አንዳቸው ሌላቸውን እንዲከባከቡ ነው። \v 26 እናም ደግሞ አንዱ ብልት ሲሰቃይ ሁሉም ብልቶች አብረው ይሰቃያሉ። ወይም አንዱ ብልት ደግሞ ሲከብር፣ሁሉም ብልቶች አብረው ሐሴት ያደርጋሉ። \v 27 እንግዲህ እናንተ የክርስቶስ አካል ስትሆኑ እያንዳንዳችሁ ደግሞ የአካሉ ብልቶች ናችሁ። \ No newline at end of file diff --git a/12/28.txt b/12/28.txt index 5680a8c..a175134 100644 --- a/12/28.txt +++ b/12/28.txt @@ -1 +1 @@ -እግዚአብሔርም በቤተክርስቲያን በመጀመሪያ ሐዋርያትን፣ሁለተኛ ነቢያትን፣ሦስተኛ አስተማሪዎችን፣ከዚያም ተአምራት ማድረግን፣በመቀጠል የፈውስ ስጦታዎችን፣እርዳታ የሚሰጡን፣ የአስተዳደር ሥራ የሚሠሩን፣ እና ልዩ ልዩ ዓይነት ልሳኖችን ሰጥቷል። ታዲያ ሁላችን ሐዋርያት ነን? ሁላችንስ ነቢያት ነን? ወይስ ሁላችን አስተማሪዎች ነን? ሁላችን ተአምራቶችን እናደርጋልን? \ No newline at end of file +\v 28 እግዚአብሔርም በቤተክርስቲያን በመጀመሪያ ሐዋርያትን፣ሁለተኛ ነቢያትን፣ሦስተኛ አስተማሪዎችን፣ከዚያም ተአምራት ማድረግን፣በመቀጠል የፈውስ ስጦታዎችን፣እርዳታ የሚሰጡን፣ የአስተዳደር ሥራ የሚሠሩን፣ እና ልዩ ልዩ ዓይነት ልሳኖችን ሰጥቷል። \v 29 ታዲያ ሁላችን ሐዋርያት ነን? ሁላችንስ ነቢያት ነን? ወይስ ሁላችን አስተማሪዎች ነን? ሁላችን ተአምራቶችን እናደርጋልን? \ No newline at end of file