Fri Jul 22 2016 16:47:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-22 16:47:13 +03:00
parent d8483cae4a
commit e2be84ac31
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
የዚህም ዓልም ገዢዎች አንዳቸውም ይህን ጥበብ አላወቁትም፤ አውቀውስ ቢሆኑ ኖሮ የክብርን ጌታ ባልሰቀሉትም ነበር፤ነገር ግን፦ "ዓይን ያላየው፤ ጆሮም ያልሰማው፤ በሰውም ልብ ያልታሰበው፤ እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀው" ተብሎ እንደ ተጻፈ እንናገራለን
\v 8 \v 9 የዚህም ዓልም ገዢዎች አንዳቸውም ይህን ጥበብ አላወቁትም፤ በዚያን ጊዜ ይህን አውቀውስ ቢሆን ኖሮ የክብርን ጌታ ባልሰቀሉትም ነበር። ነገር ግን፦ "ዓይን ያላየውን፤ ጆሮም ያልሰማውን፤ በሰውም ልብ ያልታሰበውን፤ እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀውን ነገር" ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው