Fri Jul 22 2016 16:43:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-22 16:43:13 +03:00
parent c5d9139b43
commit d8483cae4a
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
በበሰሉት መካከል በጥበብ እንናገራለን፤ ነገር ግን የምንናገረው የዚህን ዓለም ጥበብ ወይም ከጊዜ በኋላ የሚሻሩትን የዚህን ዓለም ገዢዎች ጥበብ አይደለም። ነገር ግን እግዚአብሔር አስቀድሞ ከዘመናት በፊት ለክብራችን የወሰነውን ተሰውሮም የነበረውን የእግዚአብሔርን የጥበብ እውነት እንናገራለን።
\v 6 \v 7 በበሰሉት መካከል በጥበብ እንናገራለን፤ ነገር ግን የምንናገረው የዚህን ዓለም ጥበብ ወይም ከጊዜ በኋላ የሚሻሩትን የዚህን ዓለም ገዢዎች ጥበብ አይደለም። ይልቁን እግዚአብሔር አስቀድሞ ከዘመናት በፊት ለክብራችን ያቆያውን፥ ተሰውሮም የነበረውን የእግዚአብሔርን የጥበብ እውነት እንናገራለን።