Tue Jul 26 2016 09:59:24 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-26 09:59:25 +03:00
parent 0dccefc7ff
commit dadf083a39
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 \v 6 \v 7 ተስማምታችሁ ለጊዜው ካልሆነ በቀር እርስ በርሳችሁ አብራችሁ ለመተኛት አትከላከሉ። ይህን በጸሎት ለመትጋት አድርጉ። ራሳችሁን ስለ አለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ ደግሞ አብራች መሆን ትችላላችሁ። ዳሩ ግን ይህን እንደ ፈቃድ እላለሁ እንጂ እንደትእዛዝ አይደለም። ሰው ሁሉ እንደ እኔ ቢሆን እወዳለሁ። ነገር ግን እያንዳንዱ ሰው ለራሱ እንደዚህና እንድዚያ ከእግዚአብሔር የሆነ ስጦታ አለው።
\v 5 \v 6 \v 7 በጸሎት ለመትጋት ተስማምታችሁ ለጊዜው ካልሆነ በቀር እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ። ራሳችሁን ስለ አለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ ደግሞ አብራች መሆን ትችላላችሁ። ዳሩ ግን ይህን እንደ ፈቃድ እላለሁ እንጂ እንደ ትእዛዝ አይደለም። ሰው ሁሉ እንደ እኔ ቢሆን እወዳለሁ። ነገር ግን እያንዳንዱ ሰው ለራሱ ከእግዚአብሔር የተቀበለ አንዱ አንድ ዓይነት ሌላው ሌላ ዓይነት ስጦታ አለው።