From dadf083a39e0c76b48959e937d57d5ecfd993d16 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-06 Date: Tue, 26 Jul 2016 09:59:25 +0300 Subject: [PATCH] Tue Jul 26 2016 09:59:24 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 07/05.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/07/05.txt b/07/05.txt index f5ef16e..b84f217 100644 --- a/07/05.txt +++ b/07/05.txt @@ -1 +1 @@ -\v 5 \v 6 \v 7 ተስማምታችሁ ለጊዜው ካልሆነ በቀር እርስ በርሳችሁ አብራችሁ ለመተኛት አትከላከሉ። ይህን በጸሎት ለመትጋት አድርጉ። ራሳችሁን ስለ አለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ ደግሞ አብራችህ መሆን ትችላላችሁ። ዳሩ ግን ይህን እንደ ፈቃድ እላለሁ እንጂ እንደትእዛዝ አይደለም። ሰው ሁሉ እንደ እኔ ቢሆን እወዳለሁ። ነገር ግን እያንዳንዱ ሰው ለራሱ እንደዚህና እንድዚያ ከእግዚአብሔር የሆነ ስጦታ አለው። \ No newline at end of file +\v 5 \v 6 \v 7 በጸሎት ለመትጋት ተስማምታችሁ ለጊዜው ካልሆነ በቀር እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ። ራሳችሁን ስለ አለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ ደግሞ አብራችሁ መሆን ትችላላችሁ። ዳሩ ግን ይህን እንደ ፈቃድ እላለሁ እንጂ እንደ ትእዛዝ አይደለም። ሰው ሁሉ እንደ እኔ ቢሆን እወዳለሁ። ነገር ግን እያንዳንዱ ሰው ለራሱ ከእግዚአብሔር የተቀበለ አንዱ አንድ ዓይነት ሌላው ሌላ ዓይነት ስጦታ አለው። \ No newline at end of file