Tue Jul 26 2016 11:19:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-26 11:19:25 +03:00
parent d81f8f1775
commit d1a5ae331a
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 36 \v 37 \v 38 ዳሩ ግን ማንም ሰው ፍላጎቱ ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሣ ለእጮኛው ክብር ያልጠበቀ መስሎ ቢታየው በፈለገ ሁኔታ ያግባት። ይህ ኃጢአት አይደለም። ነገር ግን አንድ ሰው ቶሎ ላለማግባት ቢወስንና ስሜቱንም ለመቆጣጠር ከቻለ እርስዋን የማያገባት ከሆነ መልካም ያደርጋል። የእርሱንም እጮኛ የሚያገባት መልካም ያደርጋል፤እርስዋንም ለማግባት የማይመርጥ የበለጠ መልካም ያድርጋል።
\v 36 \v 37 \v 38 ዳሩ ግን ማንም ሰው ከዕድሜው መግፋት የተነሣ በድንግልናው ቢያፍር እጮኛውን በአግባቡ ያግባት። ይህ ኃጢአት አይደለም። ነገር ግን አንድ ሰው ቶሎ ላለማግባት ቢወስንና ስሜቱንም ለመቆጣጠር ከቻለ እርስዋን የማያገባት ከሆነ መልካም ያደርጋል። የእርሱንም እጮኛ የሚያገባት መልካም ያደርጋል፤እርስዋንም ለማግባት የማይመርጥ የበለጠ መልካም ያድርጋል።