From d1a5ae331a1ee6c0d75702d7246876d9c9c027c5 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-06 Date: Tue, 26 Jul 2016 11:19:25 +0300 Subject: [PATCH] Tue Jul 26 2016 11:19:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 07/36.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/07/36.txt b/07/36.txt index 15c47db..a79e072 100644 --- a/07/36.txt +++ b/07/36.txt @@ -1 +1 @@ -\v 36 \v 37 \v 38 ዳሩ ግን ማንም ሰው ፍላጎቱ ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሣ ለእጮኛው ክብር ያልጠበቀ መስሎ ቢታየው በፈለገ ሁኔታ ያግባት። ይህ ኃጢአት አይደለም። ነገር ግን አንድ ሰው ቶሎ ላለማግባት ቢወስንና ስሜቱንም ለመቆጣጠር ከቻለ እርስዋን የማያገባት ከሆነ መልካም ያደርጋል። የእርሱንም እጮኛ የሚያገባት መልካም ያደርጋል፤እርስዋንም ለማግባት የማይመርጥ የበለጠ መልካም ያድርጋል። \ No newline at end of file +\v 36 \v 37 \v 38 ዳሩ ግን ማንም ሰው ከዕድሜው መግፋት የተነሣ በድንግልናው ቢያፍር እጮኛውን በአግባቡ ያግባት። ይህ ኃጢአት አይደለም። ነገር ግን አንድ ሰው ቶሎ ላለማግባት ቢወስንና ስሜቱንም ለመቆጣጠር ከቻለ እርስዋን የማያገባት ከሆነ መልካም ያደርጋል። የእርሱንም እጮኛ የሚያገባት መልካም ያደርጋል፤እርስዋንም ለማግባት የማይመርጥ የበለጠ መልካም ያድርጋል። \ No newline at end of file