Fri Jul 22 2016 02:30:16 GMT-1000 (Hawaiian Standard Time)

This commit is contained in:
weth-12 2016-07-22 02:30:16 -10:00
parent ec7e29461a
commit acba5a1fe2
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ስለዚህ ማንም፣ባልተገባ ሁኔታ የጌታን እንጀራ ቢበላ ወይም የጌታን ጽዋ ቢጠጣ፣ለጌታ ሥጋ እና ጌታ ደም ተጠያቂ ይሆናል። አንድ ሰው ራሱን ከመረመረ በኋላ እንጀራውን ይብላ ጽዋዉንም ይጠጣ። የጌታ ሥጋ መሆኑን ሳይረዳ የሚበላ እና የሚጠጣ፣በራሱ ላይ ፍርድን ይበላል ይጠጣልም። ስለዚያ ነው በመካከላችሁ ብዙ የታመሙ እና በሽተኞች ያሉትና አንዳንዶችም የሞቱት።
\v 27 \v 28 \v 29 \v 30 ስለዚህ ማንም፣ተገልሆነ ሁኔታ የጌታን እንጀራ ቢበላ ወይም የጌታን ጽዋ ቢጠጣ፣ለጌታ ሥጋ እና ለጌታ ደም ተጠያቂ ይሆናል። አንድ ሰው ራሱን ከመረመረ በኋላ እንጀራውን ይብላ ጽዋዉንም ይጠጣ። የጌታ ሥጋ መሆኑን ሳይረዳ የሚበላ እና የሚጠጣ፣በራሱ ላይ ፍርድን ይበላል ይጠጣልም። ስለዚያ ነው በመካከላችሁ ብዙዎች የታመሙ እና በሽተኞች የሆኑት፣ አንዳንዶችም ሞተዋል።